ዜና

Rate this item
(2 votes)
የከተማ አስተዳደሩ መረጃው ያልተጣራና ከአንድ ወገን ብቻ የተገኘ ነው ብሏል በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ እየተካሄደ ያለው ዜጎችን በግዳጅ የማስነሳትና ቤቶችን የማፍረስ ሂደት 100ሺ ቅሬታዎች እንደቀረቡበት ተገለፀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ መረጃው ያልተጣራና ከአንድ ወገን ብቻ የተገኘ ነው ሲል አስተባብሏል፡፡የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም፣…
Rate this item
(1 Vote)
 ከ16 አገራት የተውጣጡ 130 ኩባንያዎች ይሳተፉበታል 5ኛው ʺአግሮፉድ ኢትዮጵያ እና ፕላስትፕሪንትፓክ ኢትዮጵያʺ ዓለማቀፍ የንግድ ትርኢት፣ ከሰኔ 1- 3 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡በንግድ ትርኢቱ ላይ የግብርና፣ ምግብ ማቀነባበሪያ፣ የምግብ ግብዓት ንጥረነገሮች፣ ፕላስቲክ፣ ህትመትና ማሸጊያ ቴክኖሎጂዎች…
Rate this item
(0 votes)
 የዛሬ 15 ዓመት፣ በ87.2 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል፣ የባንክ ኢንዱስትሪውን የተቀላቀለው ዘመን ባንክ፣ አዲሱንና ዘመናዊውን ባለ 36 ወለሎች የዋና መሥሪያ ቤቱን ህንጻ የፊታችን ቅዳሜ ያስመርቃል፡፡የዘመን ባንክ ማናጅመንት በዛሬው ዕለት ከሰዓት በኋላ በአዲሱ የዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ መግለጫ የሰጠ ሲሆን፣ የባንኩን…
Rate this item
(0 votes)
• ከ16 አገራት የተውጣጡ 130 ኩባንያዎች ይሳተፉበታል5ኛው ʺአግሮፉድ ኢትዮጵያ እና ፕላስትፕሪንትፓክ ኢትዮጵያʺ ዓለማቀፍ የንግድ ትርኢት፣ ከሰኔ 1 – 3 2015 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡በንግድ ትርኢቱ ላይ የግብርና፡ ምግብ ማቀነባበሪያ፡ የምግብ ግብዓት ንጥረነገሮች፡ ፕላስቲክ፡ ህትመትና ማሸጊያ ቴክኖሎጂዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ትኩረቱን በትምህርት፣በቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ላይ ያደረገው 5ኛው "ባክ ቱ ስኩል" የተሰኘ አውደርዕይ፣ በዛሬው ዕለት ረፋዱ ላይ በአብርሆት ቤተመጻህፍት ተከፍቷል፡፡ ዛሬና ነገ ለሁለት ቀናት የሚካሄደውን አውደርዕይ፤ ኑስፌር አፌርስ፣ ከዓለማቀፍ አጋሩ ኢቨንትስ አርክቴክት ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጀው፡፡ በአውደርዕዩ ላይ የአገር ውስጥና የውጭ አገራት…
Rate this item
(0 votes)
 መነሻቸውን ከየመን በማድረግ ወደ ሳኡዲ በመጓዝ ላይ የነበሩ ከ20 በላይ ኢትዮያውያን ሴት ስደተኞች አስክሬን መገኘቱ ተገለፀ። ቢቢሲ ከስፍራው አረጋገጥኩ ብሎ ባሰራጨው ዜና እንደተገለጸው፤ ስደተኞቹ ህይወታቸው ያለፈው በከፍተኛ ድካምና ረሃብ ነው።የሟቾቹን አስከሬን የያዘ ዘግናኝ ምስል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጨ መሆኑን ያመለከተው…
Page 10 of 418