ዜና

Rate this item
(2 votes)
ብልጽግና ፓርቲ አሁንም ራሱን በቅጡ ይፈትሽ ሰሞኑን ከኦሮሚያ ሰንደቅ ዓላማና ብሔራዊ መዝሙር ጋር በተያያዘ በመዲናዋ የተለያዩ ት/ቤቶች የተቀሰቀሰው ረብሻና ግጭት በእጅጉ አሳዛኝና አሳፋሪ ነው። በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጽሞ መነሳት ያልነበረበት ነው - አጀንዳው። የሰሜኑ ግጭት ጋብ ብሎ በአገሪቱ የሰላም አየር…
Rate this item
(1 Vote)
በውጭ አገር እያሉ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ሳያስፈልጋቸው፣ በኢንተርኔት አጋዥነት፣ በኔትወርክ ትስስር ብቻ ቤቶችን ለመግዛት የሚያስችል አሠራር ተጀመረ።“በዳዳ ገመቹ የድለላ ባለሙያዎች” ድርጅት ይፋ ባደረገው በዚሁ አለም አቀፍ የቤት ግብይት፤ ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ለመግዛት የሚፈልጉ ደንበኞች ስለቤቶቹ ሙሉ መረጃ…
Rate this item
(4 votes)
በትጥቅ ማስፈታት ዙሪያ በሽሬ ከተማ እየተካሄደ ያለው ውይይት ዛሬ ይጠናቀቃል በመንግስትና በህውሃት ታጣቂ ሃይሎች መካከል በደቡብ አፍሪካ መዲና ፕሪቶሪያ የተደረገውና ህውሐትን በ30 ቀናት ውስጥ ትጥቅ ያስፈታል የተባለው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ትናንት 30 ቀናት ሞለቶታል፡፡ በስምምነቱ መሰረት፤ የህውሃት ታጣቂ ሃይሎች ሙሉ…
Rate this item
(3 votes)
 - በዚህ ሳምንት ብቻ ከ100 በላይ ንፁሃን ተገድለዋል - በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳና በአካባቢው የሸኔ ቡድን በከፈተው ተኩስ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ሰው ተገድሏል - በክልሉ ወለጋ ዞኖች ብቻ ከ700 ሺ በላይ ነዋሪዎች ከቀዬአቸው ተፈናቅለዋል - የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች…
Rate this item
(2 votes)
 በመንግስት ምህሪት ከእስር ተለቀው የነበሩት የህውሃት መሥራችና አመራሩ አቶ ስብሐት ነጋ ለህክምና ወደ ውጪ አገር እንዳልሄድ ከህግ ውጪ በፌደራል ፖሊስ ተከለከልኩ ሲሉ ክስ አቀረቡ።አቶ ስብሐት ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ መሰረታዊ መብቶች ጉዳዮች ችሎት ትናንት ባቀረቡት ክስ እንዳመለከቱት፤ “ለህክምና ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
በሥራ አመራር መስክ የካበተ ልምድ እንዳላቸው የተነገረላቸው የ60 ዓመቱ ፈረንሳዊ ሚስተር ሄርቬ ሚልሐድ፤ ከጥቅምት 2015 ዓ.ም ጀምሮ አዲሱ የቢጂአይ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው በካስቴል ግሩፕ መሾማቸው ተገለጸ፡፡ ሚስተር ሚልሐድ ባለፉት ዓመታት በተለያዩ አህጉሮች በሚገኙ በርካታ አገራት ከሚሠሩ ዳኖኔ ግሩፕን…