ዜና
“ኢትዮጵያ በፕሬስ ነፃነት አሽቆልቁላለች” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ባለፈው ረቡዕ በተከበረው የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ስነ-ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ በሚዲያ ባለሙያዎች ላይ እየደረሰ ያለው እንግልትና እስር አሳሳቢ ሆኗል ብለዋል።በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የፕሬስ…
Read 842 times
Published in
ዜና
እናት ባንክ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል የሚሳተፍበትና ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያስገኝ “ለእናቴ” የተሰኘ የፅሁፍ ውድድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህን ያስታወቀው ሀሙስ የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ.ም ረፋድ ላይ በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡ በውድድሩ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል…
Read 1183 times
Published in
ዜና
ግዙፍ የካፒታል ኢንቨስትመንትና የዕድገት ማስፋፊያ ዕቅዶችንም ይፋ አድርጓልጤና የምግብ ዘይት፣555 የጽዳት መጠበቂያ፣ ኦራ የግል ንጽህና መጠበቂያ ሳሙና፣ሼፍ ሉካ ፓስታና አኳሴፍ የተፈጥሮ ማዕድን ውሃ የመሳሰሉ በርካታ ታዋቂ ምርቶችን ለኢትዮጵያውያን ደንበኞች በማቅረብ የሚታወቀው 54 ኤፍ.ኤም.ሲ.ጂ. የቢዝነስ ግሩፕ፣ ስያሜውን ወደ ሳማኑ መቀየሩን አስታውቋል፡፡የቢዝነስ…
Read 819 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በባሕር ዳር፣ በጅግጅጋ እና በሃዋሳ ከተሞች ያካሄደውን ግልጽ የምርመራ መድረክ (National Inquiry/Public Inquiry) ተከትሎ፣ በአዳማ ከተማ ከሚያዝያ 17 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ አራተኛውን ግልጽ የምርመራ መድረክ ማካሄዱን አስታውቋል፡፡በመድረኩም በተለይ የዘፈቀደ እስርን፣ የተራዘመ የቅድመ…
Read 715 times
Published in
ዜና
Saturday, 06 May 2023 17:13
ግሪን ቴክ፤ በኤሌክትሪክ መኪኖች ቴክኒሽያንነት ያሰለጠናቸውን 25 ተማሪዎች አስመረቀ ተማሪዎች አስመረ
Written by Administrator
ግሪን ቴክ ፤ላለፉት ሦስት ወራት በኤሌክትሪክ መኪኖች ቴክኒሽያንነት ያሰለጠናቸውን 25 ተማሪዎች ባለፈው ማክሰኞ ፣ ቃሊቲ ቶታል በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አስመረቀ፡፡25ቱ ተመራቂዎች በዘርፉ የመጀመሪያዎቹ ሰልጣኞች ሲሆኑ ፤ሥልጠናው የተሰጠው ከኤስኦኤስ የህጻናት መንደር ጋር በመተባበር ነው ተብሏል፡፡ለተመራቂዎቹ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት…
Read 701 times
Published in
ዜና
Saturday, 29 April 2023 18:15
በመንግስትና “በኦነግ ሸኔ” መካከል የተካሄደው ድርድር የሰላም ተስፋን ጭሯል ተባለ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
ላለፉት አራት አመታት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ሲካሄድ የቆየውን ግድያ፣ አፈና፣ ዝርፊያና፣ የንብረት ውድመት ለማስቆምና ግጭቱን ለማብቃት በመንግስትና ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እያለ በሚጠራው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት ከፈረጀው አማፂ ቡድን ጋር በታንዛኒያ የተካሄደው ድርድር የሰላም…
Read 2042 times
Published in
ዜና