ዜና

Rate this item
(4 votes)
ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳና ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ጋር ወደ ነቀምት የተጓዙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ በክልሉ የተለያዩ ዞኖች እየተዘዋወሩ፣ በንጹሃን ላይ ጥቃት በማድረስ ላይ የሚገኙትን የሸኔ ቡድን አባላት “ከዛሬ ጀምሮ በሰላም መግባት…
Rate this item
(3 votes)
 የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን እንዲከታተልለት ፍትህ ሚኒስቴር ወክሏልአሜሪካ ኤምባሲ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ የኬኒያ ኤምባሲ ክስ ቀረበባቸው። እነዚህ ተቋማት የተከሰሱት ከአንድ አመት ተኩል በፊት በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በፀጥታ ሀይሎች ታፍኖ በተወሰደው በአቶ ሳምሶን ተክለሚካኤል ቤተሰቦች…
Rate this item
(2 votes)
በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ካርቱምን ለቀው እየወጡ ነውአገራት ዜጎቻቸውን ከመዲናዋ ለማስወጣት እየሞከሩ ነውበሱዳን ባለፈው ቅዳሜ በአገሪቱ መደበኛ ጦር ሰራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ልዩ ሃይሉ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ድረስ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ጦርነቱን ሽሽት መዲናዋን ለቀው…
Rate this item
(1 Vote)
“ማንኛውም ሰው ንጹህ ውሃ በነጻ መውሰድ ይችላል” ይላል የሆቴሉ የውሃ ቧንቧ ላይ ተለጥፎ ያየነው ማስታወቂያ ። ሆቴሉ በራሱ ወጪ አስቆፍሮ ያወጣውንና ለሆቴሉ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የከርሠ ምድር ውሃ የአካባቢው ማህበረሰብ ለ 24 ሰዓት እንዲጠቀምበት ፈቅዷል ።በደቡብ አፍሪካ በስደት የቆዩት ወ/ሮ ህይወት…
Rate this item
(2 votes)
“ዘንድሮ ገበያውን እንደ ጦር ሜዳ ፈራነው......”የበግ፣ የፍየልና የበሬ ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ አሻቅቧል በአብዛኛዎቹ የከተማችን የእርድ እንስሳት መሸጫ ቦታዎች ላይ ከዚህ ቀደም የተለመደው አይነት የሻጭና ገዥ ክርክርና ግብይት አይታይም። ለዚህም ምክንያቱ የእርድ እንስሳቱ ዋጋ ከዚህ በፊት ባልታየ ሁኔታ በከፍተኛ መጠን…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት የክልል ልዩ ሃይሎችን በፌደራልና በክልል መደበኛ የጸጥታ ሃይሎች ውስጥ እንዲካተቱ በማድረግ መልሶ ለማደራጀት ሰሞኑን ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ለተግባራዊነቱ እንቅስቃሴ በጀመረባቸው አንዳንድ የአማራ ክልል አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች የሰው ህይወት ማለፉ እጅግ እንዳሳሰበውና መንግስት የክልል ልዩ ሃይሎችን መልሶ የማደራጀት ውሳኔውን ዜጎችን…
Page 5 of 409