ዜና
አስተዳደሩ ከተማዋ ውስጥ ቆሻሻ መጣልን የሚከለክል ህግ ማውጣት እንዴት አቃተው? በሲንጋፖር ጐዳና ላይ መስቲካ እንኳን መጣል ክልክል ነው! የአዲስ አበቤዎች ችግር “የማህበራዊ እሴት መላላት ነው”… አንድ ምሁር የአእዋፍ ዝርያ የሆነው ንሥር ሕይወቱ ተምሣሌታዊ ነው፡፡ የእይታ ችሎታው፤ ከባላንጣዎቹ ለማምለጥ የሚጠቀምበት የከፍታ…
Read 10690 times
Published in
ዜና
የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ ከሚሳተፉባቸው ሰባት አጿማት አንዱና ታላቁ የሆነው የአቢይ ፆም አጋማሽ ወይም አራተኛ ሳምንት መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ የደብረ ዘይት በዓል ባለፈው እሁድ ሲከበር፣ ምዕመናን ሳማ ሰንበትን ጨምሮ ወደ ተለያዩ ገዳማት ተጉዘዋል፡፡ በበዓሉ ዋዜማ በባንዲራ አጊጠውና በተለያዩ ጥቅሶች አሸብርቀው…
Read 11516 times
Published in
ዜና
ጥያቄያችን መሠረታዊ በመሆኑ ምላሽ ሳናገኝ ሥራ አንጀምርም - መምህራኑ መምህራን ማህበሩ ስለማይወክለን በስማችን መግለጫ ማውጣት አይቻልም - መምህራኑ ጭማሪው የተገኘው በመምህራን ማህበሩ ትግል ሆኖ እያለ አይወክለንም ማለት አይችሉም - የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ሊቀመንበር የመምህሩና የትምህርት ቢሮው መገናኛ ጋዘጣ አይደለም -…
Read 14898 times
Published in
ዜና
“እጅግ በጣም አስፈሪው ድህነት፣ ብቸኝነትና በሌሎች ያለመፈለግ ስሜት ነው” -ማዘር ቴሬ ኑዛዜ በብዙ አገሮች የተለመደ ጥንታዊ ሥርዓትና ልማድ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 49 እና 50 ላይ ያዕቆብና ልጁ ዮሴፍ በሞቱ ጊዜ የትና እንዴት መቀበር እንዳለባቸው ወይም የአፅማቸው የመጨረሻው…
Read 11875 times
Published in
ዜና
አቶ ዳዊት ጌታቸው በፊት እግር ኳስ ተጨዋች ነበረ፡፡ ከኢትዮጵያ ከመውጣቱ በፊት ኢትዮ - ፎም በሚባል ቡድን ከመጫወቱም በላይ በዚያው ክለብ የኮሚቴ አባል ሆኖም ሠርቷል፡፡ ከ1986 ጀምሮ አሜሪካ ከሄደ በኋላ ደግሞ አሁን ለሚኖርበት የቦስተን ከተማ ቡድን ለ4 ዓመት እንዲሁም ለሎስ አንጀለስ…
Read 11241 times
Published in
ዜና
ሰሞኑን ከአፀደ ህፃናት እስከ መሰናዶ ትምህርት ት/ቤት ለሚያስተምሩ መምህራን የተደረገውን የደመወዝ ስኬል ማሻሻያ በተመለከተ፣ መንግስት ጭማሪው የመምህርነትን ሙያ ክብር የሚያስጠብቅ ነው ሲል መግለጫ መስጠቱን ተከትሎ መምህራን ተቃውሞአቸውን እየገለፁ ነው፡፡ የደመወዝ ጭማሪው “ክብር የሚነካ ነው ብለዋል - መምህራኑ፡የአገሪቱን የአኗኗር ሁኔታና የወቅቱን…
Read 15505 times
Published in
ዜና