ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለተገደሉበት ግጭት ዓለማቀፍ ተቋማት በቂ ምላሽ አልሰጡም ሲል ወቅሷል፡፡ ባለፈው ዓመት በዓመት የጦር ወንጀል ከተፈፀመባቸው 20 አገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት ብሏል፡፡ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የአለም አገራትን የሰብአዊ መብት አያያዝ የሚፈተሽበትን ዓመታዊ ሪፖርቱን…
Rate this item
(4 votes)
-”የትግራይ መሬት በአስቸኳይ ወደነበረበት መመለስ አለበት” - የኤርትራ ወታደር አሁንም በትግራይ መሬት ላይ አለ ብለዋል አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት በሰጡት የመጀመሪያው ጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይ “በክልሉ ዲሞክራሲያዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ማሻሻያዎችን ለማካሄድ እሰራለሁ” ብለዋል።ህወሓት ከሽብርተኝነት መዝገብ ውስጥ…
Rate this item
(3 votes)
 “ውሳኔው አገሪቱን ወደለየለት ቀውስ የሚያስገባና ለአላዊነቷን የሚፈታተን ነው” የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 13 /2015 ዓ.ም ባካሄደው “ልዩ ጉባዔ” በህዝባዊ አርነት ትግራይ (ህውሐት) ላይ ተላልፎ የነበረውን የሽብርተኝነት ፍረጃ መሰረዙ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። “ውሳኔው አገሪቱን ወደለየለት ቀውስ የሚያስገባና ለአላዊነቷን የሚፈታተን ነው”…
Rate this item
(1 Vote)
- ሸሪክ የተሰኘ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 5ኛ ዓመት አክብሯል - ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎቹን 62 አድርሷል ዳሽን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ብቻ ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ የፋይናንስ አቅርቦት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህን ያስታወቀው ባለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
 - “መቶ ሺዎችን ካስጨረሱ በኋላ እነሱ በይፋ ይሿሿሙብናል” - “ሹመቱ በትግራይ ህዝብ ደም ላይ የተፈጸመ ክህደት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ፣ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አድርገው መሾማቸው እያወዛገበ ነው።“ሹመቱ በምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ደም ላይ…
Rate this item
(0 votes)
 ፋውንዴሽኑ ከ200 ሚ. ብር በላይ የተመደበለት ፕሮጀክት ከመንግሥት ተቋማት ጋር ተፈራርሟል ባለፉት ዓመታት ወላጅና ተንከባካቢ የሌላቸው እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ላይ አተኩሮ ሲሰራ የቆየው “ብለ ብሎ ሩዥ ፋውንዴሽን”፤ ለ3 ዓመታት እንደሚዘልቅ የተነገረለትን “ውባንቺ ፕሮጀክት” ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በስካይ ላይት…
Page 7 of 409