ዜና

Rate this item
(6 votes)
- ሚኒስቴር መ/ቤቱ የጤፍ ዋጋ መናር አይመለከተኝም ብሏል - በበርካታ የጤፍ መሸጫ ስፍራዎች የሚሸጥ ጤፍ የለም - አንድ ኩንታል ጤፍ ከ9ሺ እስከ 10 ሺ ብር እየተሸጠ ነው በአዲስ አበባ ከተማ ከቀን ወደ ቀን በከፍተኛ መጠን እየጨመረ በመጣው የጤፍ ዋጋ ንረት፣…
Rate this item
(4 votes)
• ክልከላውን በሰላማዊ ሰልፍ ባወገዙ ወጣቶች ላይ ፖሊስ ጥይት በመተኮሱ የቆሰሉና የተጎዱ ወጣቶች አሉ • በመቶዎች የሚቆጠሩ ባጃጆች በክሬን እየተጫኑ ተወስደዋል ተብሏል • ከ95% በላይ አሽከርካሪዎች የአማራ ተወላጆች በሆኑበት የሥራ ዘርፍ ላይ የተደረገው ክልከላ አማራውን ለማዳከም ከአዲስ አበባ ለማስወጣት ታስቦ…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት ማህበራዊ መገናኛ ብዙሃንን ካገደ አንድ ወር ሆኖታል መንግስት ከየካቲት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የጣለውን ገደብ እንዲያነሳ አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ(ኢሰመጉ) ጠይቀዋል።ህብረተሰቡ በስፋት በሚጠቀምባቸውና የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ቴክኖሎጂው በራሱ ባለሙያዎች አቅም መበልጸጉን አስታውቋል ሕብረት ባንክ ያሻሻለውን የ*811# ዩኤስኤስዲ ኮድ እና የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ፣ በራሱ የውስጥ ሰራተኞች አቅም በማበልጸግ አገልግሎቱን በይፋ አስጀምሯል፡፡ ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በራሱ የአይቲ ቡድን በመተግበር በሃገራችን የመጀመሪያው ባንክ ነው ተብሏል።ሕብረት ባንክ…
Rate this item
(0 votes)
 • 226ሺ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው ተብሏል • 640 የሚሆኑ ሰዎች ከሙስና ጋር የተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸዋል ባለፈው ህዳር ወር ላይ ለተቋቋመው የብሔራዊ ፀረ ሙስና ኮሚቴ በደረሱ ጥቆማዎች ላይ ምርመራ ተደርጎ 2.2 ቢሊዮን ብር የሚገመት የህዝብ ንብረት በሙስና…

Page 8 of 409