ዜና

Rate this item
(7 votes)
- የአንድ ኩንታል ስንዴ ዋጋ ሰባት ሺ ብር ደርሷል - በስንዴ ዋጋ መናር ሳቢያ ዳቦ ቤቶች ስራቸውን እያቆሙ ነው - አርሶ አደሩ አንድ ኩንታል ስንዴ በ3200 ብር ለመንግስት እንዲያስረክብ ይገደዳል መንግስት የስንዴ ምርትን ወደ ውጪ አገር መላክ መጀመሩን ተከትሎ፣ የስንዴ…
Rate this item
(4 votes)
- ባለፉት 2 ዓመታት 72 ሺህ ተፈናቃዮችን ተቀብለናል -ባለፉት 10 ቀናት ብቻ ከኦሮሚያና ከአዲስ አበባ ብቻ 9 ሺህ ተፈናቃዮች ወደ ዞኑ መጥተዋል የተፈናቃይ ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ በመምጣቱና በሀብት እጥረት ሳቢያ ተጨማሪ ተፈናቃዮችን መቀበል እንደማይችል የሰሜን ሸዋ ዞን አደጋ መከላከልና የምግብ…
Rate this item
(4 votes)
- ከ30 ሰዎች በላይ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል - ግድያው ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው እርምጃ ነው - ኢሰመኮ የጉራጌ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች የቧንቧ ውሃ አቅርቦት ለረዥም ጊዜ መቋረጡን ተከትሎ፣ መንግስት መፍትሄ እንዲሰጣቸው ባለፈው ረቡዕ የካቲት…
Rate this item
(3 votes)
የስራ ውል የማቋረጡ ጥያቄ በቅርቡ ለሚካሔደው የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ይቀርባል ተብሎ ነበር የፌደራሉ መንግስት ከህውኃት ኃይሎች ጋር ባደረገው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲመረምር የተቋቋመው ዓለም አቀፍ የባለሞያዎች ኮሚሽን የሥራ ውል እንዲቋረጥ በኢትዮጵያ የቀረበውን ጥያቄ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ከሁለት ዓመታት በላይ በጦርነት ውስጥ የዘለቀችው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መንግስት ለማቋቋም እየሰራ መሆኑንና ጊዜያዊ መንግስቱ የሚመሰረትበት ሰነድም በቀጣይ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርግ የተሰጠውን መግለጫ ተከትሎ፣ በክልሉ የሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ፓርቲዎቹም በሰጡት በዚሁ መግለጫም፤ በትግራይ ክልል መሰረታዊ የተባለውን ጊዜያዊውን…
Rate this item
(2 votes)
ቢጂአይ ኢትዮጵያ የሜታ አቦ ፋብሪካን እንደገና ለማደስና ለማስፋፋት ከ550 ሚሊዮን ብር በላይ ማውጣቱን አስታወቀ፡፡በዛሬው ዕለት የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም በሰበታ ከተማ በሜታ አቦ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ በተዘጋጀ ሥነሥርዓት ላይ የቢጂአይኢዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሄርቬ ሚልሃድ፣ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ…
Page 9 of 409