ዜና

Rate this item
(35 votes)
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ለ3 ቀናት ጥቁር እንዲለብሱም አዝዛለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የፊታችን ሰኞ በሚጀመረው ፆመ ነነዌ፣ ሁሉም የእምነቱ ተከታዮች ጥቁር ልብስ በመልበስ፣ በጾምና ጸሎት በመትጋት ፈጣሪውን እንዲማጸን ጥሪ አቅርባለች።ቅዱስ ሲኖዶስ ትናንት ባወጣው መግለጫ፤…
Rate this item
(5 votes)
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መንግስት በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት በአስቸኳይ እንዲያቆም ጠይቀዋል። ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጉዳይ በተለያዩ አቅጣጫዎች እየታዩ ያሉት የመንግስት ጣልቃ ገብነት መዘዛቸው ከባድ መሆኑን ተረድቶ፣ በአስቸኳይ…
Rate this item
(5 votes)
 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተፈጠረው ድርጊት እንዳስጨነቃቸውና በቤተ ክርስቲያኒቱ የተፈጠረው ችግር በቤተ ክርስቲያኗ የውስጥ ሕግና ስርዓት ብቻ ሊፈታ እንደሚገባ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ገለጹ::አምባሳደሩ ከማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያ ሕዝብ…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያ ውስጥ በዜጎች ላይ ከሕግ አሠራር ውጪ በሆነ መንገድ እጅግ ከፍተኛና አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚፈፀሙ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል አስታውቋል። ማዕከሉ በአገሪቱ የሰብዓዊ መብት ጥበቃው በጣም የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱንም ገልጿል። በዋናነት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾችን መብት ለመጠበቅ ከሁለት…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ የሀገር ህልውናና ሉዐላዊነትን በሚያስጠብቁ የፀጥታና የደህንነት ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ 2,145 የሳይበር ጥቃቶችና ሙከራዎች መደረጋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) አስታወቀ። በግማሽ የበጀት ዓመቱ ውስጥ በተቋማቱ ላይ ከተቃጡት የሳይበር ጥቃቶች ውስጥ፤ 41 በመቶው “እጅግ በጣም ከፍተኛ” የሆነ…
Rate this item
(2 votes)
 ኢትዮጵያና ሱዳን የሚወዛገቡበትን “የድንበር ይገባኛል” ጉዳይ የሚመለከት የድንበር ኮሚሽን ለማቋቋም የሚያስችል ሥራ እየተሰራ እንደሆነ ተገለፀ። የድንበር ኮሚሽን የማቋቋሙ ተግባር በሱዳን ብቻ የሚወሰን ሳይሆን፤ አገሪቱ ከጅቡቲ ጋር ላላት የድንበር ይገባኛል ጥያቄም ተመሳሳዩን አካሄድ ለመከተል ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።የውጭ…
Page 10 of 409