ዜና

Rate this item
(0 votes)
 “ተመልሰን ስንመጣ ካገኘናችሁ እንጨርሳችኋለን ብለውናል” •በጥቃቱ ከ350 በላይ ንፁሃን በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ተነግሯል •ቁጥራቸው ያልታወቀ ነዋሪዎች በታጣቂዎቹ ታግተው ተወስደዋል •በጥቃቱ ከ3 ቀን ህፃን እስከ 82 ዓመት አዛውንት ድረስ ተገድለዋል • የተመድ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን መንግስት በጅምላ ጭፍጨፋው ዙሪያ ፈጣንና ገለልተኛ…
Rate this item
(2 votes)
 - “ከጥቃቱ የተረፉ ዜጎችን ደህንነት አስተማማኝ ማድረግ ይገባል”-ኦፌኮ- -መንግስት ለሚረግፉ ዜጎች ህይወት ተጠያቂ ነው”- ኢዜማ- - “መንግስት ዜጎችን መጠበቅ ቢያቅተው፣ ቢያንስ ከማዘናጋት ይቆጠብ”-እናት -ፓርቲ ከጊዜ ወደ ጊዜ በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችና የጅምላ ጭፍጨፋዎች መባባስ በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የገለፁ የተቃዋሚ…
Rate this item
(1 Vote)
 “እኛም ያልሞትነው ወለጋ ስላልተገኘን ነው” - ተማሪዎች ሰሞኑን በምዕራብ ወለጋ የተለያዩ ቀበሌዎች በአሸባሪው የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ በማውገዝ ትላንት ረፋድ ላይ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ የአፄ ቴዎድሮስ፣ የፋሲልና የማራኪ ካምፖሶች ተማሪዎች መሳተፋቸውን የገለጹት…
Rate this item
(1 Vote)
 ጉቦ መጠየቅ፣ ስልጣንን አላግባብ መጠቀምና የገለልተኝነት ችግር ከቀረቡባቸው ክሶች ይጠቀሳሉ፡፡በፍርድ ቤት ሂደት ውስጥ ከሙስናና ስልጣንን ያለአግባብ ከመጠቀም ጋር በተያያዘ ክስ የቀረበባቸው ከ300 በላይ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ህግ ፊት እንዳልቀረቡና አሁንም ድረስ በስራቸው ላይ እንደሚገኙ ደርሼበታለሁ ሲል የፌደራል የፍትህና ህግ…
Rate this item
(0 votes)
 በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት በአፍሪካ የኢንተርኔት አጠቃቀም 23 በመቶ ጨምሯል በአፍሪካ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማስፋፋት በትጋት እንደሚሰራ የኢንተርኔት ማህበረሰብ (ISOC) ገለፀ፡፡ ከሰሀራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት በዓለም አቀፍ የኢንተርኔት ግንኙነት ከፍተኛ ዕድገት እያስመዘገቡ መሆኑንና በ2000 ዓ.ም ከአንድ በመቶ በታች የነበረው የተጠቃሚ መጠን…
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች በእጅጉ እየናጡት እንደሚገኝ የጠቆመው አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም መፍትሄው አፋጣኝ መዋቅራዊ ማሻሻያ መሆኑን አመልክቷል።በ2021/22 የኢትዮጵያ አማካይ አመታዊ እድገት 3.8 በመቶ እንደሚሆን የተነበየው ተቋሙ፤ ይህም በሸቀጦች ዋጋ ንረትና በውጭ ምንዛሬ እጥረቶች የታጀበ ጤናማ ያልሆነ እድገት መሆኑንም…
Page 1 of 385