ዜና

Rate this item
(4 votes)
አገልግሎት ሰጪና ፈላጊን ያገናኛል ተብሏል አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን ከአገልግሎት ፈላጊዎች ጋር የሚያገናኝና አስተማማኝ አገልግሎት ያቀርባል የተባለ ሞባይል መተግበሪያ ተመርቆ ስራ ጀመረ።በትናንትናው ዕለት በይፋ ስራውን የጀመረውና “ምን ልታዘዝ አዲስ” የተሰኘው ይኸው መተግበሪያ፤ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን፣ የፍሳሽ ውሃ መስመር ዝርጋታ፣ የኤሌክትሪክ መስመር…
Rate this item
(3 votes)
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን እያጣራሁ ነው ብሏል ኢትዮጵያ በርበራ ወደብ ላይ የነበራትን የ19 በመቶ ድርሻ ማጣቷ ተነገረ፡፡ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን እያጣራሁ ነው ብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ከሱማሌ ላንድ ለወሰደችው የ19 በመቶ የበርበራ ወደብ ድርሻ፣ ማሟላት የሚገባትን ጉዳዮች ሳታሟላ በመቅረቷ የባለቤትነት መብቷን…
Rate this item
(1 Vote)
• እርቅ የሚያስፈልገው በህዝብና ህዝብ መካከል ብቻ ሳይሆን በህዝብና መንግስት መካከልም ጭምር ነው • አገራዊ እርቁ እንዲሰምር ነፍጥ ታጣቂ ኃይሎች ነፍጣቸውን አውርደው ለእርቅ መቀመጥ ይገባቸል • ዛሬም የጥፋት እጁን ካልሰበሰበ ቡድን ጋር ምን ዓይነት እርቅ እንደሚደረግ አይገባንም በሀገራችን የተከሰቱ ቅራኔና…
Rate this item
(0 votes)
በሶማሌ ብሄራዊ ክልልና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች አልሸባብ ሲያደርጋቸው የነበሩ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም ከሸኔ ጋር የሞከራቸውን ትስስሮሽ የመፍጠር እንቅስቃሴ የጸጥታ አካላት በተጠና መልኩ ማክሸፋቸውን መንግስት አስታውቋል።በወቅታዊ ሃገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ሰሞኑን መግለጫ ያወጣው ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት፤ ባለፈው አንድ ወር በሁሉም…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮያና ህንድ ላይ የተሞከረው አዲሱ የህክምና መመሪያ ለኤችአይቪ እና ቀንጭር (አባላዘር) ህሙማን የተሻለ ተስፋን ፈንጥቋል ተባለ።የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ ያደረገውና በዋናነት በኢትዮጵያና በህንድ በሚገኙ የኤችአይቪ እና የአባላዘር በሽታ ተጠቂዎች ላይ የተሞከረው አዲሱ የኤችአይቪ እና አባላዘር ህሙማን ህክምና መመሪያ፣ ቀድሞ ከነበረው…
Rate this item
(1 Vote)
ኤስኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ፣ አሸባሪው የህወሃት ታጣቂ ሃይል በቀሰቀሰው ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው የአማራ አካባቢ ዜጎች፣ የ145 ሚ. ብር አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ግብረሰናይ ድርጅቱ ይህን ይፋ ያደረገው ባለፈው ረቡዕ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ…
Page 2 of 385