ዜና
• የነዳጅ ዋጋ ባለፉት 7 ዓመታት ታይቶ የማይታወቅ ጭማሪ አሳይቷል • የኪያቭ ነዋሪዎች አገራቸውን ጥለው ፖላንድ እየገቡ ነው • ቻይና የሩሲያን ወታደራዊ እርምጃ አልተቃወመችም • በዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከመንቀሳቀሳቸው በፊት በርሊን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲያሳውቁ ተጠይቋል • “ምዕራባውያን አጋፍጠውን ጠፍተዋል፤…
Read 640 times
Published in
ዜና
ትክክል ነው፡፡ ጋዜጣው ባለፈው ሳምንትም ዛሬም በዕለቱ አልወጣም፡፡ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ብቸኛው የመንግስት ማተሚያ ቤት የሆነውና በቅርቡ 80ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በየጊዜው ማሽኖቹ እየተበላሹ ጋዜጣችን በዕለቱ እንዳይወጣ እያደረገ ነው፡፡ በዓሉን ባከበረ ወቅት ይህንኑ ችግሩን ቢያምንም፣…
Read 10897 times
Published in
ዜና
የዐቢይ ፆም የቅዱስ ፓትርያርክ መልዕክት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፤ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ ፣ በጾምና በጸሎት ወደ እርሱ የሚቀርቡትን በዓይነ ምሕረት የሚቀበል እግዚአብሔር አምላካችን፣ እንኳን ለሁለት ሺሕ ዐሥራ ዓራት ዓመተ ምሕረት…
Read 10742 times
Published in
ዜና
በየአሥር ዓመቱ እየተመላለሰ እንደሚጎበኘን ድርቅና ርሃብ ልክ በታሪካችን የፈተነን ጠላት የለም። አያሌ ውድ ዜጎቻችንን ሕይወት ቀጥፏል። በምግብ ራሳችንን ያለመቻል ችግር ህጻናትን ለመቀንጨር፣ ወጣቶችን ለስደት፣ አረጋውያንን ለጉስቁልና፣ የቀንድና ጋማ ከብቶቻችንን ለእልቂት ዳርጓል። ቅኝ ሊገዙን የመጡ የውጭ ወራሪዎች በርሃብና ቸነፈር ልክ አልፈተኑንም።…
Read 10717 times
Published in
ዜና
አዲስ የተቋቋመውን አገራዊ የምክክር ኮሚሽን፣ በኮሚሽነርነት እንዲመሩ የተመረጡ አባላት በፍጹም ገለልተኛነት ሥራቸውን ለማከናወን ቃል የገቡ ሲሆን ኮሚሽነሩ ፕ/ር መስፍን አርአያ፤ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ካለ ከሃላፊነታቸው እንደሚለቁ አስታውቀዋል፡፡ በዚህ የኮሚሽኑ ተልዕኮና ተግባር ውስጥ የመንግስት አስፈጻሚ አካል ጣልቃ ገብነት እንደማይኖር አምናለሁ ያሉት…
Read 10657 times
Published in
ዜና
Saturday, 26 February 2022 12:03
በትግራይ ከፍተኛ የነዳጅ፣ የጥሬ ገንዘብና የመድሃኒት እጥረት መከሰቱ ተገለጸ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ህውሓት በአፋር በኩል በቀጠለው ጦርነት ሳቢያ ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ ወደ ትግራይ መሰረታዊ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ማጓጓዝ አለመቻሉን ተከትሎ የነዳጅ፣ የጥሬ ገንዘብና መድኃኒቶች እንዲሁም የምግብ እጥረት መከሰቱን የተባበሩት መንግስታት ምግብ ፕሮግራም ኤጀንሲ አስታወቀ።የእርዳታ ቁሳቁሶች ይጓጓዝበት የነበረው የአፋርና ትግራይ አካባቢ ላይ ህውሓት…
Read 10826 times
Published in
ዜና