ዜና

Rate this item
(5 votes)
 ኮሚቴው በኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍና መከራ በአስቸኳይ ይቁም ሲል ጠይቋል። - በሚሊዮን የሚቆጠር የኢትዮጵያ ህዝብ በመንግስት ላይ ያለው እምነት እየተሸረሸረ መሆኑን ኮሚቴው አመልክቷል። - ችግሩ በአፋጣኝ ካልተፈታ አገሪቷ በታሪኳ አጋጥሟት የማያውቅ ቀውስ ውስጥ ትገባለች ብሏል። በአሜሪካ የኢትዮጵያውያ ጉዳይ ኮሚቴ…
Rate this item
(5 votes)
በወቅታዊ ጉዳዮች ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት በሰላማዊ መንገድ በውይይትና በውስጥ አሠራር እንዲፈታ መንግሥት አቋም መያዙ ይታወቃል። ለዚህምም የሀገር ሽማግሌዎችና የሚመለከታቸዉ ሁሉ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡በሕገ መንግሥታችን መንግሥታዊ ሃይማኖትም ሆነ ሃይማኖታዊ መንግሥት ሊኖር እንደማይችል ተደንግጓል።…
Rate this item
(3 votes)
በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጥር ፳፱ እስከ የካቲት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ለ ፫ ተከታታይ ቀናት በመላው ዓለም የታወጀው የነነዌ ፆም እና ምሕላ መጠናቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ::++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++በትንቢተ ዮናስ በሰፊው እንደተጠቀሰው…
Rate this item
(35 votes)
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ለ3 ቀናት ጥቁር እንዲለብሱም አዝዛለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የፊታችን ሰኞ በሚጀመረው ፆመ ነነዌ፣ ሁሉም የእምነቱ ተከታዮች ጥቁር ልብስ በመልበስ፣ በጾምና ጸሎት በመትጋት ፈጣሪውን እንዲማጸን ጥሪ አቅርባለች።ቅዱስ ሲኖዶስ ትናንት ባወጣው መግለጫ፤…
Rate this item
(5 votes)
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መንግስት በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት በአስቸኳይ እንዲያቆም ጠይቀዋል። ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጉዳይ በተለያዩ አቅጣጫዎች እየታዩ ያሉት የመንግስት ጣልቃ ገብነት መዘዛቸው ከባድ መሆኑን ተረድቶ፣ በአስቸኳይ…
Page 3 of 403