ዜና
ከትላንት በስቲያ ጥር 25 በኢትዮ ቴሌኮም እና በገቢዎች ሚኒስቴር መካከል የግብር ክፍያዎችን በቴሌብር ለመሰብሰብ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡ በዚህም ስምምነት፣ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ደንበኞች የተለያዩ የግብር ክፍያዎችን በቴሌብር የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ተጠቅመው በኦንላይን አገልግሎት ክፍያቸውን እንዲፈፀሙ ያስችላቸዋል ተብሏል፡፡ ይህ የአጋርነት ስምምነት…
Read 1028 times
Published in
ዜና
Saturday, 28 January 2023 20:54
መንግስት፤ በሰሜን ሸዋ ዞን በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን የንፁሃን ግድያ በአስቸኳይ እንዲያስቆም ተጠየቀ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
በህዝብ እንደራሲዎች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ጥር 13 ቀን 2015 ዓ.ም በከፈተው ድንገተኛ ጥቃት በርካታ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት፣ የፌዴራል ፖሊሶች ሚሊሻዎች፣ የፀጥታ አስከባሪዎችና ንፁሃን መገደላቸውን በሸዋ የሚንቀሳቀሱ የሲቪክ ማህበራት አስታውሰው፤ መንግስት ይህንን በአሸባሪ ቡድኑ የሚደርስ ጥቃት በአስቸኳይ…
Read 1422 times
Published in
ዜና
እየተጠናቀቀ በሚገኘው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ተቃውሞ እንደሌላት፤ የግድቡንም ሆነ የድንበር ጉዳዮችን በተመለከተ በጋራ መግባባትና ንግግር መፍትሔ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን ሱዳን አስታወቀች። አገሪቱ ይህንን ያስታወቀችው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ያደረጉትን የአንድ ቀን የስራ ጉብኝነት ተከትሎ በጋራ ባወጡት…
Read 2512 times
Published in
ዜና
Saturday, 28 January 2023 20:49
የአገር በቀልና የውጭ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቡድን በትግራይ ጉብኝት አደረገ
Written by Administrator
በኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስተባባሪነት የተመራ የአገር በቀልና የውጭ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ያካተተ ቡድን ጥር 15 ቀን 2015 ዓ.ም በመቀሌ የሥራ ጉብኝት ማድረጉ ተገለጸ። ጉብኝቱ በትግራይ ያለውን ወቅታዊ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦትና በቀጣይ ስለሚከናወኑ የመልሶ ማቋቋምና መሰል ተግባራት ላይ…
Read 1095 times
Published in
ዜና
Saturday, 28 January 2023 20:45
2.5 ቢ ብር የወጣበት “ሀይሌ ግራንድ አዲስ አበባ” ባለ 5 ኮከብ ሆቴል በሙሉ አቅም ስራ ጀመረ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ሀይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶችን በአምስት አመት ውስጥ 20 ለማድረስ እየተሰራ ነው ባለፈው ጥቅምት 1 የሙከራ አገልግሎት ጀምሮ የነበረው “ሀይሌ ግራንድ አዲስ አበባ ሆቴል” ከትናንት በስቲያ ሃሙስ አንስቶ በሙሉ አቅሙ ስራ መጀመሩን ተገለፀ፡፡ በ15 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ሆቴሉ ለ450 ሰዎች…
Read 1185 times
Published in
ዜና
Saturday, 28 January 2023 20:46
በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት ላይ በርካታ ክፍተቶች አሉ ተባለ
Written by Administrator
“ህዝበ ውሳኔው መንግስት እንደሚለው ህዝቡን ያሳተፈ አይደለም” በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ የክልል አደረጃጀት ላይ በርካታ የህግ ክፍተቶች መኖራቸውን የገለፀው የወላይታ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፤ መንግስት የህግ ጥሰቶችን በአስቸኳይ እንዲያስተካክል ጠየቀ፡፡ በ2015 ዓ.ም በህጋዊነት ተደራጅቶ ተግባሩን እየፈፀመ መሆኑን የገለፀው የጋራ…
Read 1085 times
Published in
ዜና