ዜና
- አቶ በረከትና ሼኽ መሐመድ አሊ አልአሙዲ የተደናነቁበት ምሽት - አቶ መለስ፣ ኢሕአዴግና አልአሙዲ ተወድሰዋል - ኢሕአዴግ “የሕዝብ ፍቅር ያለው ፓርቲ” ተብሏል - በመጽሐፉ ተቃዋሚዎች ክፉኛ ተተችተዋል - በተለይ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
Read 16539 times
Published in
ዜና
በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 24 ተከሳሾች መካከል በዘጠኙ ተከሳሾች ላይ ዓቃቤ ሕግ በማስረጃነት ያቀረባቸውን የቪዲዮና የኦዲዮ ማስረጃዎች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት አቅርቦ አሰማ፡፡ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ከቀረቡት የቪዲዮ ማስረጃዎች መካከል በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ…
Read 10584 times
Published in
ዜና
ነ.መ አሴ በሰባት ዓመትህ - እንካ ራስክን ላጋራህ! አሴ በሰባት ዓመትህ - እንካ ራስክን ላጋራህ! ዕውነት ለመናገር ግና፣ ሁለት ሰው ይበቃል ይሏል አንድ አድማጭ፣ አንድ ነጋሪ፤ ጉዳዩን ይጨርሱታል፡፡ ዕውነተኛ ግጥም አሴ፣ ሙቅ ብርድ ልብስህ ነውና ዋና ፍስሀ ይሆናል፣ ለውስጣችን ግለት…
Read 9311 times
Published in
ዜና
አርቲስት ደበበ እሸቱ ስለ እኔ የተናገረውን ንቄ ትቼዋለሁ ኢሕአዴግ ለምን እስከ 30 ዓመት ድረስ ሥልጣን ፈለገ? ስለ ፀረ ሽብር ተኝነት ሕጉስ ምን ይላሉ? ኢሕአዴግ “መሃል ሰፋሪ” ስለሚላቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያብራራሉ አሁን ያለውን የአገሪቷን ፖለቲካ እንዴት ያዩታል?
Read 12030 times
Published in
ዜና
ሂላሪ ክሊንተን በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ 19 ጊዜ “You know”ን ደጋግመዋል… ሬጋን ሁለቴ ምርጫ ያሸነፉት ትክክለኛ ማንነታቸውን ይዘው ስለቀረቡ ነው … ምንም ቢሆን ከማንወደው ነጋዴ እቃ አንሸምትም … ዛሬም ከስኬት የራቀ ጉዳይ አይደለም የምናወጋው፡፡ በእርግጥ ከሌላው ጊዜ በተለየ መንገድ ነው ስኬትን…
Read 10787 times
Published in
ዜና
ዛሬ ዛሬ፤ ከተሞችንና ከተማነትን በማንቋሸሽ ኋላቀር የገጠር ኑሮን ማዳነቅ፤ ብዙ አላዋቂዎችን የሚያስፈነድቅ ፈሊጥ ሆኗል፡፡ በጭስ የታፈነ፤ በከብቶች እበት የተጨማለቀ ጨለማ ጎጆ ውስጥ መኖር የሚያስቀና ምቹ ኑሮ ይመስል፤ ከተሞችን ያጣጥላሉ፡፡ የተፋፈጉ ቆሼ ሰፈሮችን፤ የተወታተፉ ኩታራ መንደሮችን እያሳዩ ከተማነትን ይኮንናሉ፡፡ ነገር ግን…
Read 6529 times
Published in
ዜና