ዜና

Rate this item
(4 votes)
በአሜሪካ የዴሞክራት 117ኛው ምክር ቤት፣ በኢትዮጵያ ላይ ተጥለው የነበሩ ማዕቀቦች እንዲሁም አስገዳጅ ህጎችና ረቂቅ ህጎች ሙሉ በሙሉ መሰረዛቸውን የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ትናንት አስታወቀ፡፡“አዲሱ የሪፐብሊካን 118ኛው ምክር ቤት ኮንግረሱን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠሩ በኢትዮጵያ ላይ ወጥተው የነበሩ የዴሞክራቶች ረቂቅ ህጎች…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም፤ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 33.8 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ያስታወቀ ሲሆን 8.18 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡንም ገልጿል።ኩባንያው በስድስት ወር አፈጻጸሙ ያገኘው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ19.9 በመቶ እድገት እንዳለው የተጠቆመ ሲሆን፤ ዓምና በመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት…
Rate this item
(3 votes)
ዳሸን ባንክ ከኤግል ላይን ቴክኖሎጂስ ጋር በመተባበር “ዱቤ አለ” የተሰኘ በቴክኖሎጂ የታገዘ የዱቤ ግብይት አገልግሎት ባለፈው ማክሰኞ ጥር 2 ቀን 2015 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል አስተዋውቋል፡፡ “ዱቤ አለ” በሀገራችን በባህላዊ መንገድ ሲከናወን የነበረውን የማህበረሰባችንን የዱቤ ግብይት በዘመናዊ ቴክኖሎጂና አስተማማኝ የባንክ…
Rate this item
(2 votes)
 ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ኦሮሚያ፣ ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ በቡሌ ሆራ ከተማ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ከ480 በላይ እስረኞችን ማስለቀቃቸው ተጠቆመ። የመንግስት ባለሥልጣንና ነዋሪዎች ለ”አዲስ ስታንዳርድ” እንደተናገሩት፤ የአማፂ ቡድኑ አባላት በጎሮ ጉዲና ቀበሌ በሚገኘው ማረሚያ ቤት ቅዳሜ እኩለ…
Rate this item
(0 votes)
 ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙና ቤት የመገንባት አቅማቸው አነስተኛ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ያዘጋጀውን “ጎጆ ሮስካ” የተሰኘ የቤት ዕቁብ የአገር ውስጥ ሞዴል እጣ ማወጣት ሥነ-ስርዓት አከናወነ።ሥነ-ስርዓቱ ባለፈው ማክሰኞ ጥር 2 ከሰዓት በኋላ በግራንድ ኤሊያና ሆቴል የተከናወነ ሲሆን ዕጣው…
Rate this item
(1 Vote)
ህውሓት ሙሉ በሙሉ ትጥቁን ሲፈታ የአሸባሪነት ፍረጃው ይነሳለታል። የህውሓት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ የልዑካን ቡድን ሰሞኑን አዲስ አበባ ይገባልበትግራይ በጥቂት ቀናት ውስጥ ጊዜያዊ አስተዳደር ይመሰረታል በጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካው ፕሪቶሪያ የተደረገውና በህውሓት ታጣቂ ሃይሎችና በመንግስት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት…
Page 5 of 403