ዜና

Rate this item
(0 votes)
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት፣ ነፍጥ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በአገራዊ የምክክር መድረኩ ላይ እንዲሳተፉ የጠየቀ ሲሆን አጠቃላይ ምክክሩም ሁሉን አሳታፊና አካታች ሆኖ እንዲከናወን አስገንዝቧል፡፡53 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በአባልነት ያቀፈው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት፣ በቀጣይ ሃገራዊ ምክክር ዙሪያ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈጉባኤ…
Rate this item
(2 votes)
የቁጫ ህዝብ በደልና መገፋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱንና በዚህም ህዝብ የከፋ እንግልትና ሰቆቃ እየተጋፈጠ መሆኑን የቁጫ ህዝብ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ቁህዴፓ) አስታወቀ። ፓርቲው ከትላንት በስቲያ ከሰዓት በኋላ ቦሌ የሺ ህንፃ ላይ በሚገኘው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጠው…
Rate this item
(0 votes)
 ከአባቷ ከ፲ አለቃ ገሠሠ ነጋሽና ከእናቷ ወ/ሮ ስመኝ ዓለሙ፣ በቤጌምድርና ስሜን ጠቅላይ ግዛት፣ ጎርጎራ ከተማ ሚያዝያ 27 ቀን 1956 ዓ.ም. የተወለደችው አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ፤ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርቷን በቀዳማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ተከታትላለች፡፡ ባደረባት ሕመም ምክንያት በተወለደች በ57 ዓመቷ፣ ሚያዝያ 16…
Rate this item
(0 votes)
አምባሳደር ልብስ ስፌትና ንግድ ኃ.የተ.የግል ማህበር በ500 ሚሊዮን ብር ወጪ ያሰራውን የገበያ ማዕከል (አምባሳደር ሞል) በቅርቡ ያስመርቃል።በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፓርላማ ፊት ለፊት የተገነባው አምባሳደር ሞል፤ በቅርቡ ለምረቃ እንደሚበቃ የድርጅቱ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ አቶ ሰኢድ መሃመድ ብርሃን ተናግረዋል።ከ120 መኪኖች…
Rate this item
(1 Vote)
“የዋጋ ማሻቀቡ የበዓሉን መንፈስ አጥፍቶብናል” የብሔራዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ወቅታዊ መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ባለፈው መጋቢት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ 34 በመቶ ሲደርስ፣ የምግብና ምግብ ነክ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ደግሞ 43 በመቶ የደረሰ ሲሆን፤ ይህም በአገሪቱ እስካሁን ታይቶ የማይታወቅ ነው ተብሏል፡፡ የትንሳኤን በዓልና…
Rate this item
(0 votes)
መንግስት በሰሜን ሸዋ ከተሞች በተደጋጋሚ የሚፈጸመውን የታጣቂዎችና አሸባሪዎች ጥቃት በዘላቂነት የሚያሰቆም እርምጃ እንዲወስድና የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅና የማስጠበቅ ሃላፊነቱን እንዲወጣ ኢዜማና እናት ፓርቲ አበክረው ጠይቀዋል።“ለአሸባሪ በልኩ መልስ መስጠት ሀገርን ለመታደግ የመጀመሪያም የመጨረሻም መፍትሄ ነው” ያለው እናት ፓርቲ፤ “ሃገርን ለማፍረስ እየተንቀሳቀሰ ያለው…
Page 6 of 385