ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በዲሲቲ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንትስ የተዘጋጀውና ከ500 በላይ የአገር ውስጥና የባህር ማዶ አምራቾችና ነጋዴዎች የሚሳተፉበት “አሲና ገና” የተሰኘው የገና ኤክስፖና ባዛር በዛሬው ዕለት የሚከፈት ሲሆን፤ እስከ ታህሳስ 28 ቀን 2015 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማእከል ይካሄዳል፡፡ “አሲና ገና” 2015 ኤክስፖና ባዛር፤ የተለያዩ ሸቀጦች ለሸማቾች…
Rate this item
(5 votes)
• የምሥራቅ ወለጋ ዞን አካባቢዎች በኮማንድ ፖስት እንዲተዳደሩ ተጠየቀ • በመንግስት የጸጥታ ሃይሎችና ራሳቸውን ለመከላከል በታጠቁ ወገኖች መካከል በተደረገ ውጊያ በርካቶች መሞታቸውን ኢሰመኮ አስታውቋል • ኦፌኮ፤ የሰሜኑን ክፍል ግጭት ለማስቆም የተሄደበት የሰላም መንገድ በኦሮሚያ ሊደገም ይገባል ብሏል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች…
Rate this item
(2 votes)
- ፖሊስ በግጭቱ ሳቢያ የጠፋ የሰው ህይወት የለም ብሏል። 97 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉንም ገልጿል - የአዲስ አበባን ህዝብ መብትና ፍላጎት በጉልበት ለመጨፍለቅ የሚደረገው= እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲቆም ኢዜማ አሳስቧል። - አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የዚህ በህገ-ወጥ ተግባር ተባባሪ በመሆኑ በህግ…
Rate this item
(1 Vote)
5ኛው የኢትዮጵያ ሪል እስቴትና መኖሪያ ቤት ኤክስፖ በመጪው ታህሳስ 8 እና 9 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ በዚህ ኤክስፖ መጠነ-ሰፊ የሪል እስቴት መኖሪያ ቤቶች፣ አገልግሎቶችና አልሚዎች ለቤት ፈላጊዎች የሚቀርቡበት ነው ተብሏል፡፡ ኤክስፖው ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ከተሞች፤…
Rate this item
(2 votes)
ብልጽግና ፓርቲ አሁንም ራሱን በቅጡ ይፈትሽ ሰሞኑን ከኦሮሚያ ሰንደቅ ዓላማና ብሔራዊ መዝሙር ጋር በተያያዘ በመዲናዋ የተለያዩ ት/ቤቶች የተቀሰቀሰው ረብሻና ግጭት በእጅጉ አሳዛኝና አሳፋሪ ነው። በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጽሞ መነሳት ያልነበረበት ነው - አጀንዳው። የሰሜኑ ግጭት ጋብ ብሎ በአገሪቱ የሰላም አየር…
Rate this item
(1 Vote)
በውጭ አገር እያሉ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ሳያስፈልጋቸው፣ በኢንተርኔት አጋዥነት፣ በኔትወርክ ትስስር ብቻ ቤቶችን ለመግዛት የሚያስችል አሠራር ተጀመረ።“በዳዳ ገመቹ የድለላ ባለሙያዎች” ድርጅት ይፋ ባደረገው በዚሁ አለም አቀፍ የቤት ግብይት፤ ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ለመግዛት የሚፈልጉ ደንበኞች ስለቤቶቹ ሙሉ መረጃ…
Page 7 of 403