ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ለ 2 ዓመት የሚቆይ የ 100 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት አስተዋውቋል “ኢማጂን ዋን ዴይ” የተሰኘ አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት፣ በኦሮሚያና በደቡብ ብሔሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል 60 ት/ቤቶች የሚውልና 10ሚ. ብር የወጣባቸው አይሲቲ ማሰልጠኛ እቃዎች አበረከተ፡፡ ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(2 votes)
 • “በሰላም ስምምነቱ መሰረት ትጥቅ የማስፈታቱን ስራ እየሰራን ነው”- ጄነራል ታደሰ ወረደ • “የኤርትራ ሰራዊት ከትግራይ ካልወጣ ህወሓት ትጥቅ የሚፈታበት ምክንያት የለም” - አቶ ጌታቸው ረዳ በመንግስትና በህውሓት አመራሮች መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተፈፃሚ የማድረጉ ሂደት በተቀመጠለት…
Rate this item
(0 votes)
ከክልል አደረጃጀት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በተነሳው ተቃውሞ ከ70 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ውስጥ ከክልል አደረጃጀት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በተቀሰቀሰ አመፅና ተቃውሞ ሳቢያ ዞኑ ከትናንት ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በኮማንድ ፖስት እንዲተዳደር መወሰኑ ተገለፀ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
- አብን በአካባቢው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ጠይቋል - ኦፌኮ ለችግሮቹ መባባስ “አብን”ን ተጠያቂ አድርጓል በኦሮሚያ ክልል በተደጋጋሚ በሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችና በንፁሃን ላይ በሚደርሱ ጥቃቶች ላይ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)እርስ በርስ እየተካሰሱ ነው፡፡ አብን በክልሉ…
Rate this item
(1 Vote)
ከሽንብራ ዱቄትና ከተለያዩ የምግብ ግብአቶች የሚዘጋጅ ብስኩት መመረት ጀመረ በአገራችን የመቀንጨር አደጋ 37 በመቶ የደረሰ ምጣኔ ያለው ሲሆን ችግሩ በስፋት የሚታየው ዕድሜያቸው ከአምስት አመት በታች በሆኑ ህጻናት ላይ እንደሆነ ተገለፀ። ይህ የተገለጸው ለህጻናት አካላዊና አዕምሮአዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል የተባለና…
Rate this item
(0 votes)
 በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አደረጉ ኢትዮ ቴሌኮም እና ሲኔት ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ፣ የሲኔት ሶፍትዌር ተጠቃሚ አጋሮች ደንበኞቻቸው የአገልግሎትና የግብይት ክፍያቸውን በቴሌብር አማካኝነት ለመፈጸም የሚያስችላቸውን አሰራር ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ተግባራዊ አደረጉ:: ይህም አሰራር ቴሌብርንና ሲኔት ሶፍትዌርን በማስተሳሰር፣ የሲኔት ሶፍትዌር ተጠቃሚ አጋሮች…
Page 8 of 403