ዜና
- ኢሰመጉ የፌደራል መንግስትና የኦሮሚያ ክልል መንግስት በንፁሃን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ባስቸኳይ እንዲያስቆሙ አሳስቧል - ባለፈው ጥቅምት ወር ብቻ ቁጥራቸው ያልታወቀ በርካታ ንፁሃን በታጣቂዎች ተገድለዋል - በሸኔ ታጣቂዎች በተከበበችው ጊምቢ ነዋሪ የነበሩ ከ1800 በላይ አባወራዎች በፌደራል ፖሊስ ታጅበው ወደ ሌላ…
Read 25591 times
Published in
ዜና
ባለፈው ሰኞ በመንግስትና በሕወሓት ወታደራዊ አመራሮች መካከል በናይሮቢ የተጀመረው ንግግር ረቡዕ ይጠናቀቃል ተብሎ ቢጠበቅም ወደ ህትመት እስከገባንበት ሰዓት ድረስ አልተጠናቀቅም። ውይይቱ ዛሬ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።በዚህ የናይቢው ንግግር የሁለቱ ወገኖች ወታደራዊ አዛዦች፣ የህወሓት ሃይሎች ትጥቅ በሚፈቱበት ዝርዝር ሁኔታ ላይ የተወያዩ ሲሆን…
Read 12116 times
Published in
ዜና
የወታደራዊ ኦፕሬሽኖችና የህግ ማስከበር ስራዎች እየተሰሩ ነው ተብሏል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ነፍጥ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በዜጎች ደህንነት ላይ ትልቅ ስጋት መፍጠራቸውን የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ገልጸዋል።ችግሩን ለመፍታት ወታደራዊ ኦፕሬሽኖችና የተለያዩ የሕግ ማስከበር እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆኑንም ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ከትናት በስቲያ…
Read 12055 times
Published in
ዜና
የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭት በሴቶችና ሕፃናት መሰረታዊ መብቶች ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደራቸው ተጠቁሟል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፤ ከመስከረም 2014 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ 2014 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍን የሴቶችና የሕፃናት ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርቱን ሰሞኑን ይፋ አድርጓል።ይህ ባለ…
Read 12088 times
Published in
ዜና
ታዋቂው የኦሮምኛ ዜማ አቀንቃኙ ክቡር ዶክተር ዓሊ ቢራ ባደረበት ህመም ህክምና ሲከታተል ቆይቶ፣ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የመንግስት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባስተላለፉት የሃዘን መልዕክት፤"የአንጋፋው ድምጻዊ ዓሊ ቢራ ኅልፈት ለኢትዮጵያ ጉዳት ነው። በዜማዎቹ ኅብረትን፣ ጽናትንና ባህልን አቀንቅኗል። ለብዙዎችም…
Read 20539 times
Published in
ዜና
- መንግስትና የህውሓት ታጣቂ ኃይሎች በ12 ነጥቦች ላይ ከስምምነት ደርሰዋል - በስምምነቱ መሰረት ህወሓት በ30 ቀናት ውስጥ ትጥቁን ሙሉ በሙሉ ይፈታል - ሁሉን አቀፍ ስምምነት ካልተደረገ የታሰበው ሰላም አይመጣም - ፕ/ር መረራ ጉዲና - በሰላም ስምምነቱ መካተት ያለባቸው ወገኖች ሁሉ…
Read 11827 times
Published in
ዜና