ዜና

Rate this item
(1 Vote)
• የህወሓት ተዋጊዎችን ትጥቅ ለማስፈታትም ተስማምተዋልየኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና ህወሓት ግጭት ለማቆምና የህወሓት ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ፡፡ ካለፈው ሳምንት ማክሰኞ ጀምሮ ለ10 ቀናት በአፍሪካ ህብረት መሪነት ሲካሄድ የቆየው የሰላም ንግግር ወደ ስምምነት ማምራቱን የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ…
Rate this item
(5 votes)
• ተጠርጣሪዋ በፖሊስ እየታደነች ነው ተብሏልቦታው እዚህ አዲስ አበባ፣ አስኮ አዲሱ ሰፈር አካባቢ ነው፡፡ ትናንት ከቀኑ 5 ሰዓት ገደማ ሲሆን፤ አንዲት የቤት ሠራተኛ ቀጣሪዋን በአሰቃቂ ሁኔታ፣ በቢላና በዘነዘና ገድላ መሰወሯን፣ ቤተሰቦቿ ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡ተጠርጣሪዋ በፖሊስ እየታደነች ነው ተብሏል፡፡የቤት ሰራተኛዋ በሟች…
Rate this item
(5 votes)
ድርድሩ ባይሳካ መንግስት ምዕራባዊያንን ምክንያት አልባ የሚያደርግ ሥራ መስራት አለበት ነገ ይጠናቀቃል የተባለው የደቡብ አፍሪካው የሰላም ንግግር ፍሬ ያፈራል ብለው እንደማይጠብቁ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ምሁራኑ የሰላም ንግግሩ በነገው ዕለት ይጠናቀቃል ወይም ፍሬ ያፈራል ብለው የማይጠብቁበትን ምክንያት ገልፀዋል፡፡ የማህበረሰብ አንቂው አቶ ስዩም…
Rate this item
(2 votes)
ከማክሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ በደቡብ አፍሪካ መዲና ፕሪቶሪያ፣ ዛሬን ለቀናት ሲካሄድ የዘለቀው የኢትዮጵያ መንግስትና የትግራይ ሃይሎች የመጀመሪያው መደበኛ የሰላም ንግግር፣ በነገው ዕለት እሁድ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።የሰላም ንግግሩ ሂደቱ እስካሁን ምን ላይ እንደደረሰ ወይም በምን አጀንዳ ላይ እየተካሄደ…
Rate this item
(1 Vote)
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የተሳተፉ ወገኖች በሙሉ በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ፈጽመዋል አለ፡፡ ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ በተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ ጥልቅ ምርመራ እንዲደረግም ጠይቋል፤ አምነስቲ፡፡ በአምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያና ኤርትራ ተመራማሪ የሆኑት አቶ ፍስሃ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮ ቴሌኮም፣ የደንበኞቹን የዕለት ተዕለት የቢዝነስ እንቅስቃሴ ለማዘመንና ለማሳለጥ (Empowering Businesses with Cloud Service) የሚያስችለውን የቴሌክላውድ አገልግሎቱን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል፡፡የክላውድ ኮምፒውቲንግ አገልግሎት ተቋማት የራሳቸው የመረጃ ማዕከል እንዲሁም ለማዕከሉ አስፈላጊ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን መገንባት ሳያስፈልጋቸው ካሉበት ሆነው (virtually) የቴክኖሎጂና የዲጂታል…
Page 10 of 403