ዜና

Rate this item
(2 votes)
የፌደራሉ መንግስት በአሸባሪነት በፈረጀው የህውኃት ታጣቂ ቡድን ላይ ሲወስድ የቆየውን ህግ የማስከበር እርምጃ በማቆም ሠራዊቱ የትግራይ ክልልን ለቆ እንዲወጣ ከወሰነበት ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ንፁሃን ዜጎች በህወኃት ታጣቂ ቡድን እየተገደሉ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከትግራይ ግጭት ጋር ተያይዞ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርስ እንግልት፣ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆነ እስርና ጥቃት በአፋጣኝ ሊቆም እንደሚገባ ያሳሰበ ሲሆን አምነስቲ ኢንተርናሽናል በበኩሉ፤ በትግራይ ተወላጆች፣ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች ላይ የሚደረግ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆነ እስር እንዲቆም…
Rate this item
(1 Vote)
በትግራይ ክልል ከቀጠለው ግጭት ጋር ተያይዞ በሲቪል ሰዎች ላይ እንግልትና እስር፣ የንግድ ቤት መዘጋት፣ ብሎም በሲቪል ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መከሰቱንና ሕይወት መጥፋቱን፣ እንዲሁም በታሳሪዎችና በምርኮኞች ላይ የሚደርስ ኢ-ሰብአዊ አያያዝ፣ በስደተኞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ሕጻናትን ለውትድርና መጠቀም የሚያመላክቱ መረጃዎች እጅግ…
Rate this item
(4 votes)
ኢትዮጵያን ጨምሮ በስድስት የአለም ሃገራት የከፋ የሰብአዊ ጥቃትና የዘር ማጥፋት እየተፈጸሙባቸው መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በዓመታዊ ዘር ማጥፋትና ጭካኔ የተሞላባቸው ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ሰሞኑን ይፋ ባደረጉት ሪፖርታቸው፤ ኢትዮጵያ ቻይና፣…
Rate this item
(3 votes)
አና ጎሜዝ ድርጊቱ በጣም አስደንጋጭ ነው ብለዋል ህወኃት እድሜያቸው ያልደረሰ ህፃናትን ለጦርነት መጠቀሙ እንዳሳሰባቸው የቀድሞው የአውሮፓ የፓርላማ አባልና የ97 ምርጫ የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ የነበሩት አና ጎሜዝ ተናገሩ፡፡ ከ15 ዓመታት በላይ የአውሮፓ ፓርላማ አባል እንደነበሩ የሚታወቁት አና ጎሜዝ…
Rate this item
(0 votes)
አርቲስት አጫሉ ሁንዴሣን በመግደል ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለው ጥላሁን ያሚ በሞት እንዲቀጣ ዐቃቤ ሕግ ጠየቀ።የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምደብ ችሎት ከትናንት በስቲያ በዋለው ችሎት፤ በአርቲስቱ ግድያ ጥፋተኛ በተባለው ተከሳሽ ላይ የዐቃቤ ሕግን የቅጣት አስተያየት ሰምቷል።በዕለቱም በአርቲስቱ ግድያ ወንጀል ተከሰው…
Page 1 of 353