ዜና
Saturday, 14 May 2022 00:00
ኢሰመኮ በሶማሌ ክልል በጎሳ አባላት ላይ በፀጥታ ሃይሎች የተፈጸመውን ጥቃት አጋለጠ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በሶማሌ ክልል ፈፋን ዞን ጉርስም ወረዳ፣ ቦምባስ ከተማ ባህላዊ ስነ ስርዓት የጎሳ መሪ (ሱልጣን) ለመምረጥ በተሰባሰቡ ሰዎች ላይ መጋቢት 11 እና 12 ቀን 2014 በክልሉ የፀጥታ ሃይሎች በተወሰደ የሃይል እርምጃ 11 ሰዎች ሲገደሉ 33 በፅኑ መቁሰላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን…
Read 197 times
Published in
ዜና
ትኩረታቸውን በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ላይ አድርገው የሚሰሩ 20 የሲቪል ማህበራት በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ፖለቲከኞቹ ግጭት ቀስቃሽ ከሆኑ ንግግሮች እንዲቆጠቡ የጠየቁ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ የዜጎችን የሰብአዊ፣ መብት እንዲያከብር አሳስበዋል፡፡ማህበራቱ በጋራ መግለጫው በሰሜን ያለው ጦርነት ከፍተኛ የሠብአዊ ውድመት ማድረሱን…
Read 12338 times
Published in
ዜና
በክልሉ የተፈፀመው የንፁሃን ግድያ በዓለምቀፍ ገለልተኛ ወገን እንዲጣራ ጠይቋል መንግስት በኦሮሚያ ክልል “ኦነግ ሸኔ” በሚል የሚጠራውን ታጣቂ አማፂ ቡድን ለመደምሰስ በጀመረው ወታደራዊ ዘመቻ በርካታ ንጹሃን መገደላቸውን ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ያመለከተው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፤ የተፈጸመው የጅምላ ግድያ በዓለም አቀፍ…
Read 12607 times
Published in
ዜና
የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ደብዛ እስካሁን አልተገኘም “የቀድሞ የኢሳት” ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፤ ባለፈው እሁድ ሚያዝያ 23 ቀን 2014 ዓ.ም የሲቪል ልብስ በለበሱ የፀጥታ ሀይሎች ከመኖሪያ ቤቱ “ለጥያቄ ትፈለጋለህ በሚል ከተወሰደ በኋላ የትና በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ አለመታወቁ ያሳስበኛል” ሲል የኢትዮጵያ…
Read 12227 times
Published in
ዜና
ቱሪዝሙን ለማነቃቃት የግሉ ዘርፍ ያለው ሚና ላይ ውይይት ተካሄደ ናፍቆት ዮሴፍ በኮቪድ 19 ወረርሽኝና በሀገራችን የሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ተቀዛቅዞ የከረመውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃትና ወደ ቀድሞው ለመመለስ የግሉ ዘርፍ ያለውን ሚና ወሳኝነት የሚዳስስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የቱሪዝም ዘርፉን ያሻሽላል የተባለ ረቂቅ ፖሊሲ…
Read 12139 times
Published in
ዜና
ዳሽን ባንክ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር ስምምነት ተፈራረመ ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም፣ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት 70 ሚሊዮን ዜጎችን የብሔራዊ መታወቂያ ባለቤት እንዲኖራቸው ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዳሽን ባንክ ደንበኞቹ የዲጂታል አይዲ (ብሔራዊ መታወቂያ) እንዲያገኙ የሚያስችል የስራ ስምምነት ትናንት ከሰዓት በኋላ በዳሽን…
Read 12230 times
Published in
ዜና