ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል እየተካሄደ ያለው የህልውና ዘመቻና ጦርነት ሀገሪቱ ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ ገቢ የመሰብሰብ አቅምን እና የታክስ መሰብሰቢያ ማእከላትን በማስፋፋት እየተሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ።ሚኒስትር ዴኤታው በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በተዘጋጀው ሳምንታዊ መግለጫ ላይ የሀገሪቷን…
Rate this item
(0 votes)
 በወረባቦ ወረዳ ሰርጎ ገብቶ የነበረው ቁራጭ የህወሓት ሃይል እየተደመሰሰ መሆኑን የወረዳው አስተዳደር የህዝብ ሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ መሃመድ ሰይድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ተንቀዥቅዦ ወደ ወረዳው ገብቶ የነበረው ቡድን በመከላከያ፣ በአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ አባላትና በማህበረሰቡ…
Rate this item
(0 votes)
መንግሥት ከአገር ውስጥና ከውጭ አበዳሪ ምንጮቹ ላለፉት ዓመታት የተበደረው ውዝፍ የዕዳ መጠን 2.4 ትሪሊዮን ብር ደረሰ። የአገሪቱ አጠቃላይ የአገር ውስጥና የውጭ ውዝፍ ዕዳ እ.ኤ.አ. እስከ ጁን 30 ቀን 2021 ድረስ 2.4 ትሪሊዮን ብር ሆኖ መመዝገቡን ይፋ ያደረገው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር ሰሞኑን…
Rate this item
(3 votes)
ባለፉት 4 ዓመታት የሰላምና መረጋጋት ጥያቄ ትልቁ ፈተና በሆነበት ኢትዮጵያ ከዕለት ተለት በከፍተኛ መጠን እየጨመረ በመጣው የሸቀጦች ዋጋ ንረት ሳቢያ የተከሰተው የኑሮ ውድነት አፋጣኝ መፍትሄ ካላገኘ፣ አገሪቷን ለከፋ ማህበራዊ ቀውስና ለውስብስብ ችግሮች ሊዳርጋት እንደሚችል ተገለፀ።መንግስት የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ እየወሰደ ያለው…
Rate this item
(1 Vote)
ከበላይነህ ክንዴ አዲሱ የዘይት ማረቻ ፋብሪካ የተገዛና በጉና ንግድ ድርጅት መጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የተገኘ 1.6 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ላለመበላሸቱ የማረጋገጫ ፍተሸ እንዲደረግለት ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ።የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምግብ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ከትናት በስቲያ በዋለው ችሎት እንደገለጸው፤…
Rate this item
(2 votes)
የከፋ ደም መፋሰስ እያስተናገደች ባለውና ባለፉት 10 ወራት በዘለቀው ትግራይ ክልል ጦርነት እስካሁን 12 የዓለማቀፍ የረድኤት ሰራተኞች መገደላቸው ተገልጿል፡፡በታጠቁ ሃይሎች በተፈፀሙ ጥቃቶች መገደላቸው የተገለፀው የረድኤት ሠራተኞች በውጭ ተቋማት ተቀጥረው ይሰሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት የሠብአዊ…
Page 3 of 360