ዜና
Saturday, 02 April 2022 11:30
በህወኃት ታጣቂ ሃይሎች ተስተጓጉሎ የቆየው ለትግራይ ክልል የሰብአዊ እርዳታ የማድረሱ ሥራ ተጀመረ
Written by መታሰቢያ ሳሣዬ
በህወኃት ቁጥጥር ስር የሚገኙ የአፋር ክልል 6 ወረዳዎች ነዋሪዎች ለከፍተኛ ረሃብ ተጋልጠዋል በህወኃት ታጣቂ ሃይሎች ተስተጓጉሎ የቆየው ለትግራይ ክልል ህዝብ የሰብአዊ እርዳታ የማድረስ ስራ ከሰሞኑን ተጀምሯል። ከሳምንት በፊት የህወኃት ታጣቂ ሃይል የእርዳታ አቅርቦት መተላለፊያ የሆነው የአብአላ መንገድ በመዘጋቱ ሳቢያ በአለም…
Read 10896 times
Published in
ዜና
Saturday, 02 April 2022 11:30
የአማራ ኢመርጀንሲ ፈንድ” በጦርነቱ ለተጎዱ ሁለተኛ ዙር ድጋፍ 1.7 ሚ ዶላር ማሰባሰቡን ገለፀ
Written by ናፍቆት ዩሴፍ
በመላው አለም ያሉ የአማራ ማህበራትን በስሩ የያዘው “የአማራ ኢመርጀንሲ ፈንድ” ለሁለተኛ ዙር ድጋፍ አዲስ አበባ የገባ ሲሆን በሁለተኛው ዙር ሊደግፋቸው ላቀዳቸው ፕሮጀክቶች 1.7 ሚሊዮን ዶላር ማሰባሰቡን አስታውቋል፡፡“የአማራ ኢመርጀንሲ ፈንድ” ይህንን ያስታወቀው ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ በጣይቱ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ…
Read 10901 times
Published in
ዜና
ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል ቆቦና አላማጣ ከተሞች የሚገቡ የትግራይ ክልል ተፈናቃይ ወገኖች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ። የተፈናቃዮቹ ቁጥር ከሁለቱ ከተሞች አቅም በላይ እየሆነ መምጣቱን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በየዕለቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ወደ ሁለቱ ከተሞቹ የሚገቡ…
Read 11137 times
Published in
ዜና
3ኛው "ፊንቴክስ” የፈርኒቸር፣ የቤተ ውበትና ግንባታ አጨራረስ ኤክስፖ የፊታችን ሀሙስ መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ያከፈታል፡፡ በፕራና ኤቨንትስና በአፍሪካ ትሬድ ፓርትነርስ በጋራ የሚዘጋጀው ይሄው ኤክስፖ፤ እስከ ሚያዝያ 1 ቀን 2014 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ…
Read 10741 times
Published in
ዜና
ዘመን ባንክ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የማስተር ካርድ የክፍያ ዘዴ (MPGS) አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ። ባንኩ ይህንን አገልግሎት ይፋ ያደረገው ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሸራተን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሆን፣ ባንኩ ባለፈው የበጀት ዓመት ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር፣ በኢትዮጵያ…
Read 10677 times
Published in
ዜና
“ገብርሄር” የጤና እና ማህበራዊ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት፣ የአቢይ ፆምን ምክንያት በማድረግ፣ ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚዘልቅ የደም ልገሳ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን አስታወቀ።በአጠቃላይ በደም ልገሳ መርሃ ግብሩ፤ “በገብርሄር” አላማዎችና ተግባራት ዙሪያ ትናንት (አርብ) የተቋሙ አመራሮች ለጋዜጠኞችና ለአርቲስቶች እንዲሁም ጥሪ ለተደረገላቸው…
Read 298 times
Published in
ዜና