ዜና
በአማራና አፋር ክልል ለሚገኙ የጦርነቱ ተፈናቃዮች ህዝቡ አፋጣኝ ድጋፍ እንዲያደርግ የጠየቀው እናት ፓርቲ፤ ከትግራይ ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል እየገቡ ያሉ ዜጎችን የየአካባቢው ህብረተሰብ በአግባቡ ተቀብሎ ወገኖቹን እንዲንከባከብና እንዲያስተናግድ ጥሪ አቅርቧል።ከቅርብ አመታት ወዲህ የዜጎች ዘግናኝ ጭፍጨፋ፣ አሰቃቂ ግድያዎችና መፈናቀል ወሬዎች ለጆሮ…
Read 10562 times
Published in
ዜና
Saturday, 19 March 2022 10:39
የኢቢሲ የኦሮምኛ ክፍል ኃላፊ በግማሽ ሚሊዮን ብር ጉቦ በመቀበል ከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሰ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ከርፖሬሽን (EBC) የኦሮምኛ ክፍል ኃላፊ በላቸው ጃቤሳ፣ ከሸገር ውሀ አምራች ድርጅት ሀላፊ ግማሽ ሚሊዮን ብር ጉቦ በመቀበል በከባድ ሙስና ወንጀል ተከሰሰ። ከበላቸው ጀቤሳ ጋር የሰበታ ከተማ ወረዳ 08 ነዋሪ የሆነው አለማየው ቂጢባ የተባለ ግለሰብም የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ…
Read 8145 times
Published in
ዜና
Read 5235 times
Published in
ዜና
Monday, 14 March 2022 00:00
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፡ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከዳኝነት ውጭ የተፈጸመ ግድያ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) መጋቢት 2 ቀን 2014 ዓ.ም. የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎችና በርካታ ተመልካቾች በተሰበሰቡበት አስክሬኖችና አንድ በሕይወት የነበረ ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ እሳት ውስጥ ሲጨመር የሚያሳይና በማኅበራዊ ሚድያ በተሰራጨ የቪድዮ ምስል በደረሱት ጥቆማዎች መሰረት ስለሁኔታው አፋጣኝ ማጣራት አድርጓል። ኢሰመኮ…
Read 5705 times
Published in
ዜና
መንግስት ሆይ በኑሯቾን ላይ እንቅፋት አትሁን!
Read 6691 times
Published in
ዜና
“የብልጽግና ፓርቲ ቀጣይ ፈተናው እራሱ ብልጽግና ነው” በበርካታ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ክፉኛ የተወጠረው የብልጽግና ፓርቲ ቀጣይ ህልውናው ወሳኝ ነው የተባለውን የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ፓርቲው ትናንት የጀመረውና ዛሬ በሚያጠናቅቀው ጠቅላላ ጉባኤው፤ የፓርቲውን ፕሮግራም ለማጽደቅ፣ አዳዲስ አመራሮችን ለመምረጥና የፓርቲውን…
Read 11055 times
Published in
ዜና