ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከአውሮፓ የአስርት አመታት የከፉ ቀውሶች አንዱ ነው የተባለለት የሩስያና የዩክሬን ፍጥጫ ባለፈው ረቡዕ ሩስያ ጦሯን በዩክሬን ተገንጣይ ክልሎች ማስፈሯን ተከትሎ፣ የባሰ መካረሩ የተነገረ ሲሆን አሜሪካና አውሮፓ ህብረትን ጨምሮ በርካታ አገራት በሩስያ ላይ የተለያዩ ማዕቀቦችን መጣላቸው ተጠቁሟል፡፡ የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን…
Rate this item
(0 votes)
 • ከጦር ወንጀል ጋር የሚስተካከል የንፁሃን ግድያና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅመዋል • እጃቸውን ወደ ኋላ ታስረው በጅምላ የተገደሉ ሰዎች አስክሬን ተገኝቷል ተብሏል • የ29 ዓመት ወጣት በአራት የህወኃት ወታደሮች ለ15 ሰዓታት ያህል ተደፍራለች የህወኃት ታጣቂ ሃይሎች የአማራ ክልል ላይ ወረራ…
Rate this item
(2 votes)
 • 63 የምክር ቤቱ አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሊነሳ አይገባም ሲሉ ተቃውመዋል • “መንግስት ለዜጎች ህይወትና ንብረት ዋስትና መስጠት በማይችልበት ሁኔታ አዋጁን ማንሳት ተገቢ አይደለም” አብን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 24 ቀን 2014 ዓ.ም ያፀደቀውንን ለስድስት ወራት የሚዘልቀውን የአስቸኳይ…
Rate this item
(1 Vote)
በዘንድሮው የቫላንታይን ዴይ (የፍቅረኛሞች ቀን ኢትዮጵያ ወደ ውጪ ከላከችው የአበባ ሽያጭ 55 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች።ከኢትዮጵያ አበባ አትክልትና ፍራፍሬ አምራችና ላኪዎች ማህበር የተገኘ መረጃ እንደሚያለክተው፤ በዘንድሮው የቫላንታይን ዴይ (የፍቅረኞች ቀን) አገራችን 3ሺ ቶን አበባ ወደ ውጪ በመላክ 55 ሚሊዮን ዶላር…
Saturday, 19 February 2022 00:00

የሳምንቱ ዜና

Written by
Rate this item
(1 Vote)
"የጋዜጠኞች በነፃነት የመስራት መብት እየተሸረሸረ ነው" አለማየሁ አንበሴ በአገሪቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጋዜጠኞች በነጻነት የመስራት መብት እየተሸረሸረ መምጣቱንና በርከት ያሉ ጋዜጠኞች ከሙያቸው ጋር በተያያዘ ለእስር የተዳረጉበት ሁኔታ መፈጠሩን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማህበር አስታውቋል።ማህበሩ “ለዜጎች መብት መከበር የሚሟገተው ጋዜጠኛ መብት…
Rate this item
(0 votes)
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ቤት ለማስመጣት የሚደረገው ጥረት “በወቅታዊ ሁኔታዎች” ምክንያት መዘግየቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቃባይ ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን የመመለስ “ግዴታም፤ ኃላፊነትም ስላለበት” በዚያ አቅጣጫ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑንም ገልጸዋል። ቃል አቀባዩ ባለፈው…
Page 8 of 381