ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ማክሰኞ የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤፍቢኢ አዳራሽ ውስጥ ከ500 በላይ የሚሆኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታድመው ነበር - ከ5ቱ የዩኒቨርሲቲው ግቢዎች የመጡ፡፡ እኒህ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ጋር በተያያዘ ጉዳይ አይደለም በአዳራሹ ውስጥ የተሰባሰቡት፡፡ ጉዳያቸው በቀጥታ ከቢጂአይ…
Rate this item
(0 votes)
- ከ32ቱ ተከሳሾች መካከል አራቱ በነጻ ተሰናብተዋል - ተከሳሾቹ በተሰጠው የጥፋተኛነት ውሳኔ በእጅጉ ማዘናቸውን ተናግረዋል ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ፕሬዚዳንትና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች ላይ ከተፈጸመው ግድያ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በእስር ላይ ከነበሩትና ጉዳያቸው ሲታይ ከቆዩ 32 ተከሳሾች…
Rate this item
(0 votes)
 የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ ኢትዮጵያን በተመለከተ አዲስ ረቂቅ ህግ ያወጣ ሲሆን ረቂቅ ህጉ በኢትዮጵያ ግጭትን እያባባሱ በሚገኙ አካላት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚያዝ ነው ተብሏል።“የኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሰላምና የዲሞክራሲ ህግ” በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ረቂቅ ህግ፤ በዋናነት በአሜሪካ የኒውጀርሲና ካሊፎርኒያ ግዛት…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት በየጊዜው የሚፈጸሙ ማንነት ተኮር ጥቃቶችን በአስቸኳይ እንዲያስቆም ያሳሰቡት የተፎካካሪ ፓርቲዎች፤ ለዚህም መንግስት የራሱን አስተዳደር እንዲፈትሽ አበክረው ጠይቀዋል፡፡በኦሮሚያ ክልል በተለይ በምዕራብ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዞኖች በአማራ ተወላጆች ላይ የሚፈጸሙ ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ ማፈናቀልና ንብረት ማውደም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን የጠቆመው…
Rate this item
(0 votes)
ተማሪዎች በየዓመቱ ለ2 ወራት ወጪያቸው ተሸፍኖ የስራ ልምምድ ያደርጋሉ ቢጂአይ ኢትዮጵያ የፊታችን ማክሰኞ ከጠዋቱ 3፡30፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ኤፍቢኢ አዳራሽ የ”ቢጂ አይ ኤክስ ፒ” ፕሮግራሙን አዲስ ለገቡ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እንደሚያስተዋውቅ ገለጸ።ፕሮግራሙ ተማሪዎች ገና ከሁለተኛ ዓመት ጀምሮ በሚፈልጉት ሙያ ከአካዳሚ ዕውቀት…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማችን ከሚገኙ ትላልቅ አየር መንገዶች አንዱ የሆነው ኤምሬትስ፤ እስከ የካቲት 6 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በጋራ ዱባይን ለመጎብኘት ትኬት ለሚቆርጡ ተጓዦች ልዩ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ይህ ልዩ ቅናሽ ሁለትና ከዚያ በላይ በመሆን ከኤምሬትስ ዋና ድረገጽ ላይ ደርሶ መልስ…
Page 9 of 381