ዜና

Rate this item
(0 votes)
- ክሳችን ተሰርዞ ካልተሰናበትን፣ ፍ/ቤት አንቀርብም ብለዋል - ፍ/ቤቱ ለቀጣይ ቀጠሮ በችሎት እንዲቀርቡ አዟል - እስካሁን ከ45 በላይ የዐቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰምተዋል - ተከሳሾቹ ባልተገኙበት ችሎት የፍርድ ሂደቱ ሊቀጥል ይችላል ከሐምሌ 26 ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ…
Rate this item
(1 Vote)
• ጃን፣ ሶላር፣ አና፣ አኪ እና ሰብሪና እየመጡ ነው ጃን፣ አና፣ ሶላር፣ አኪ እና ሰብሪና መኪኖች ናቸው… ሁሉም ሙሉ ለሙሉ በኤሌክትሪክና በጸሐይ ብርሃን ሃይል የሚሰሩና በቅርቡ በአገራችን ጎዳናዎች ላይ እንደ ውሃ ፍስስ ሲሉ ይታያሉ የተባሉ ዘመን አፈራሽ አውቶሞቢሎች ናቸው፡፡በተፈጥሮ ሃይል…
Rate this item
(1 Vote)
የአሜሪካ መንግሥት በሶማሊያ ዴሞክራሲ እክል ፈጥረዋል ያላቸው ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ ማዕቀብ እንደሚጥል አስታወቀ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን፣ የቪዛ ዕቀባው በተቃዋሚዎች ላይ ኃይል በሚጠቀሙ መሪዎች ላይም ተፈጸሚ ይሆናል ብለዋል። ይህ የአሜሪካ መንግሥት የቪዛ ማዕቀብ የተሰማው ሶማሊያ አጠቃላይ ምርጫ ማካሄድ…
Rate this item
(0 votes)
በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን ወደነበሩበት ለመመለስ ከ1 ቢሊዮን በላይ ብር ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ላሊበላ፣ ሁመራ፣ ወልቃይትና ሰቆጣ አካባቢዎች አሁንም ኤሌክትሪክ እያገኙ አይደለም ተብሏል። በጦርነቱ ምክንያት 231 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ሀይል እንደባከነበትም ተቋሙ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል በህዝብ ተወካዮች ምክር…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ8 ቢ. ብር ገደማ አዲስ ያስገነባውን ባለ 53 ወለል ህንጻ ዋና መስሪያ ቤት በመጪው እሁድ ያስመርቃል፡፡የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የአዲሱን ዋና መ/ቤት ምርቃት በዓልን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡በ1942…
Rate this item
(0 votes)
ሁሉም ሚኒስትሮች በአፍሪካ አገራት የመሪዎች አቀባበል ላይ ተሳትፈዋል ከ50 በላይ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎችና ተወካዮች ዛሬ ለሚጀመረው የአፍሪካ ህብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤ ከሃሙስ ምሽት ጀምሮ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን በመንግስት ካቢኔ የተካተቱ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራር ሚኒስትሮችን ጨምሮ ከሞላ ጎደል ሁሉም ሚኒስትሮች…
Page 10 of 381