ዜና

Rate this item
(0 votes)
ፈተናውን ማለፍ ያልቻሉ መቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከስራ ይሰናበታሉ ተብሏልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሩ ለሚገኙትና አዲስ የመዋቅራዊ ማሻሻያ አደረጃጀት ጥናት ባደረጉ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ሠራተኞችና የስራ ኃላፊዎች የብቃት መመዘኛ ፈተና ሊሰጥ ነው ተባለ። ፈተናውን ያላለፉ ሰራተኞች መቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከስራ ይሰናበታሉ ተብሏል።ከተማ…
Rate this item
(1 Vote)
• በትግራይ የተከሰተው ድርቅ ከ77ቱ የከፋ ነው ተባለ • 25 ህፃናትን ጨምሮ 400 ሰዎች በረሃብ ሞተዋል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ከ2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለረሃብ መጋለጡን ያስታወቀ ሲሆን፤ እስካሁንም 23 ህጻናትን ጨምሮ 400 ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን ጠቁሟል፡፡በክልሉ ያጋጠመውን የድርቅ አደጋ…
Rate this item
(2 votes)
”አርቲስት ሀናን እንደምትጠቅመን አምነንበታል” -ድርጅቱ-አርቲስት ሀናን ታሪክ፤ ድሪመር ፉድ ማኑፋክቸሪንግ ከተሰኘ ታዋቂና ግዙፍ የቻይና ኩባንያ ጋር የብራንድ አምባሳደር ለመሆን በዛሬው ዕለት በስካይላይት ሆቴል ከስምምነት ላይ የደረሰች ሲሆን፤ ለድርጅቱ የሁለት ዓመት የብራንድ አምባሳደር ለመሆን 10 ሚሊዮን ብር ተከፍሏታል፡፡ ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀውና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል የሆነው “የኛ ምርት” የተሰኘ አውደ ርዕይና ባዛር በዛሬው ዕለት ረፋዱ ላይ በስካይ ላይት ሆቴል ተከፈተ፡፡ አውደ ርዕዩና ባዛሩ “ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ቃል፣ እስከ ታሕሳስ 7 ቀን 2016 ዓም ድረስ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮ ቴሌኮም ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር አሰራርን ለማዘመን፣ የቴክኖሎጂ ሶሉሽኖችን ለማቅረብና ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሻሻል የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም፤ ከዚህ ቀደም የሚኒስቴር መ/ቤቱን አሰራር ለማዘመን የሚያስችሉ ልዩ ልዩ የቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽኖችን ለማቅረብ የሚያስችሉ በርካታ…
Rate this item
(6 votes)
በመንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል በዳሬ ሰላም ሲካሄድ የነበረው ድርድር እንዳይሳካ የተደረገው በመንግስት ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደኦ ገለፁ፡፡ መንግስት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተፈጠረውን ችግር በውይይት ለመፍታት ፍላጎት የለውምሲሉም ለቢቢሲ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል፡፡ የሰላም…
Page 9 of 434