ዜና

Rate this item
(3 votes)
ከሰመራ ከተማ በሰባ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ዲቾ ኦቶ ከተማ በደረሰው የእሳት አደጋ 40 ያህል መኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች ሲቃጠሉ፣ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት መውደሙ ተጠቆመ፡፡ባለፈው እሁድ ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ላይ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ መኖርያ ቤቶች፣ ቡቲኮች፣ ሱቆች፣…
Rate this item
(3 votes)
87 በመቶ የማሊ ሴቶች ድብደባ ተገቢ ነው ይላሉየጊኒና የኢትዮጵያ ሴቶችም ድብደባ ተገቢ ነው ብለው ያስባሉየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ተቋማት በቤት ውስጥ ጥቃት ዙሪያ ያወጧቸውን ሪፖርቶች መነሻ በማድረግ በቅርቡ በ37 የአፍሪካ አገራት ላይ የተሰራ አንድ ጥናት፣ ኢትዮጵያውያን ባሎች ሚስቶቻቸውን አዘውትረው በመደብድብ…
Rate this item
(11 votes)
በአምስት ወራት ውስጥ ተጨማሪ 2 አውሮፕላኖች ያስገባልየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተለያዩ አለማቀፍ መዳረሻዎች የሚያደርገውን በረራ የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችለውን 8ኛውን ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን መረከቡን ገለጸ፡፡የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነውን ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን በመጠቀም ከጃፓን ቀጥሎ በአለማችን ሁለተኛው መሆኑን የገለጸው አየር…
Rate this item
(2 votes)
የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ለእይታ ቀርቧል ሁለት የቱሪስት መምሪያ መጻህፍት ታትመዋል የደጋ አጋዘን ሲያረጅ ታድኖ ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ ይሸጣል በአፍሪካ ብርቅዬ የአዕዋፍ ዝርያዎችን በመያዝ 4ኛ ደረጃ ላይ የሚቀመጠውን የባሌ ብሔራዊ ፓርክ ለቱሪስቶች ይበልጥ ለማስተዋወቅ ያግዛሉ የተባሉ ሁለት መጻህፍትን ጨምሮ ዌብሳይት…
Rate this item
(2 votes)
*የአካባቢውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ እስከ ግማሽ ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል በዋግ ኸመራ ዞንና አካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን የሻዳይ በዓል፣ ከወትሮው በተለየ መልኩ በድምቀት ለማክበር እየተዘጋጀ መሆኑን የገለፀው የዋግ ልማት ማኅበር ዋልማ)፤የአካባቢውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ እስከ ግማሽ ቢሊዮን ብር…
Rate this item
(1 Vote)
“የመግቢያ ዋጋ እንዲስተካከል ብዙ ጊዜ አመልክተን ምላሽ አጥተናል” ፕሮዱዩሰሮች“የዋጋ ማስተካከያ ጥናቱን ለገንዘብ ሚኒስቴር ልከን ምላሽ እየጠበቅን ነው” ቴአትር ቤቱበብሄራዊ ቴአትር ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ቅዳሜና እሁድ ለተመልካች ሲቀርቡ የነበሩ የግል ቴአትሮች ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ መቋረጣቸውን የቴአትሮቹ ፕሮዱዩሰሮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ከስድስት ወር…