ዜና

Rate this item
(5 votes)
ለዛሬ የጠራውን ህዝባዊ ስብሰባ ሰርዟል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ባለፈው ዕረቡ ታስረው ካደሩ 6 አባላቱ በተጨማሪ ትላንት 8 አባላቱ ታስረው እንደዋሉ ገልፆ፤ ዛሬ ለማካሄድ ያቀደውን ህዝባዊ ስብሰባ እንደሰረዘ አስታወቀ፡፡ ህዝቡ ሳይቀሰቀስና መረጃ ሳይደርሰው የሚካሄድ ስብሰባ ግቡን መምታት አይችልም ያሉት የፓርቲው…
Rate this item
(3 votes)
በጋምቤላ ክልል ለሰፈራ ፕሮግራም ከቀያቸው ከተፈናቀሉት በርካታ ሺህ ዜጐች አንዱ እንደሆኑና ወደ ኬንያ እንደተሰደዱ የገለፁ ገበሬ፤ የእንግሊዝ መንግስት ለሰፈራ ፕሮግራሙ የገንዘብ ድጋፍ በመስጠት በደል ፈጽሞብኛል በማለት ሰሞኑን በለንደን ፍ/ቤት ክስ መሰረቱ፡፡ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የገንዘብ እርዳታ በመስጠት በአለም ቀዳሚ ስፍራ የያዘው…
Rate this item
(16 votes)
ለማይክሮ ሶፍት መስራችና ባለቤት ለአሜሪካዊው ቢሊየነር ቢል ጌትስ በመጪው ሐሙስ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ ቢል ጌትስ የክብር ዶክትሬቱን ለመቀበል በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ዩኒቨርሲቲው ማረጋገጡን ለአዲስ አድማስ ገልጿል።ቢል ጌትስ የማይክሮሶፍት ኩባንያን በማቋቋም ባገኙት ሃብት አፍሪካውያን ተማሪዎችን…
Rate this item
(1 Vote)
ሰኔ 21 ቀን 2006 ዓ.ም በታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ብዙ ሚሊዮን ብሮች በሙስና ተመዝብሯል ተባለ” በሚል ርዕስ የድርጅቱ የሕግ አገልግሎት ኃላፊ፣ የድርጅቱ የስነ-ምግባር መኮንን እና የመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር ም/ሊቀመንበር ለጋዜጣው ዝግጅት ክፍል አቀረቡ የተባለውን…
Rate this item
(10 votes)
የታሰሩ ፖለቲከኞች ያሉበት ሁኔታ እንዲገለፅ ጠይቀዋል የሰሞኑን የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አመራሮች እስር ተከትሎ ፓርቲዎች ባወጡት መግለጫ “እስሩ ኢህአዴግ ቀጣዩን ምርጫ ያለ ተቀናቃኝ ለማለፍ ያደረገው ህገወጥ እንቅስቃሴ አካል ነው” ሲሉ ያማረሩ ሲሆን የታሰሩት ፖለቲከኞች ያሉበት ሁኔታ ለህዝብ እንዲገለፅና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ…
Rate this item
(7 votes)
ብርሃንና ሰላም ከ25-30 በመቶ ጭማሪ አድርጓል “ጭማሪው የተደረገው የወረቀት ዋጋ በመናሩ ነው”አሳታሚዎች የወረቀት ዋጋ ጨመረ መባሉን አልተቀበሉትምብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፤ ከሐምሌ ወር ጀምሮ በህትመት ዋጋ ላይ ያደረገው ጭማሪ የግል ፕሬሱን ከገበያ ሊያስወጣው እንደሚችል አሳታሚዎች ስጋታቸውን ገለፁ፡፡ በህትመት ዋጋ ላይ ከ25-30…