ዜና
በቅርቡ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው ረቂቁ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ፣ ለሕዝብ ቀርቦ ዜጎች ውይይት እንዲያደርጉበትና እንዲተች የሚጠይቅ ምክረሃሳብ ለፍትህ ሚኒስቴር ቀረበ ። ”ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ“ የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት፣ ከሌሎች በሰብዓዊ መብቶች ላይ ከሚሠሩ አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር፣…
Read 600 times
Published in
ዜና
አገኘሁ_አዳነ_ድልነሣሁ-በቤልጅዬም የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ_የሥነጥበብና_ዲዛይን_ት_ቤት ጋር በመተባበር በቤልጅዬም ከየካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሥዕል ትርዒት አቅርበዋል። ይህ ኤግዚቢሽን መልኩና ፈርጁ ብዙ የሆነውን የዲፕሎማሲ ዓለም በሥነጥበብና ባህል ለማዋዛት፣ ነባሩ የሥነ ጥበብ ብሂል በዘመነኛው የሥነ ሥዕል እንቅስቃሴ ላይ ያሳደረውን…
Read 318 times
Published in
ዜና
አገኘሁ_አዳነ_ድልነሣሁ-በቤልጅዬም የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ_የሥነጥበብና_ዲዛይን_ት_ቤት ጋር በመተባበር በቤልጅዬም ከየካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሥዕል ትርዒት አቅርበዋል። ይህ ኤግዚቢሽን መልኩና ፈርጁ ብዙ የሆነውን የዲፕሎማሲ ዓለም በሥነጥበብና ባህል ለማዋዛት፣ ነባሩ የሥነ ጥበብ ብሂል በዘመነኛው የሥነ ሥዕል እንቅስቃሴ ላይ ያሳደረውን…
Read 317 times
Published in
ዜና
Friday, 08 March 2024 17:36
ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 6ኛ ዓመት በድምቀት አከበረ
Written by Administrator
ዳሸን ባንክ ሸሪክ የተሰኘ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 6ኛ ዓመት ባከበረበት ዕለት ከደንበኞች በበጎ አደራጎት ፈንድ በአደራ የሰበሰበውን 12.5 ሚሊዮን ብር ለ18 አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለገሰ፡፡ ዳሸን ባንክ በሚሰጠዉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ብቻ አሁን ላይ ከ1…
Read 480 times
Published in
ዜና
Thursday, 07 March 2024 17:07
ኢቲኬር የቁጠባና ብድር የህብረት ሥራ ማህበር የ1ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን በኢሊሌ ሆቴል እያከበረ ነው
Written by ልዩ ሪፖርታዥ-
• የማበደር አቅሙ ወደ 2 ሚ. ብር ማደጉ ተጠቁሟል • በቅርቡ ዲጂታል ዕቁብ እንደሚጀምር አስታውቋል • ልጆቻችሁን ኢንቨስተር እናደርግላችኋለን ብሏልኢቲኬር የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ሥራ ማህበር፣ የተመሰረተበትን የአንደኛ ዓመት በዓል፣ በዛሬው ዕለት ከሰዓት በኋላ ከ10 ሰዓት ጀምሮ በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል…
Read 491 times
Published in
ዜና
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈፃፀም 95 በመቶ መድረሱን የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገለጸ። ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤቱ በዛሬው ዕለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተነገረው፤ የሲቪል ሥራው 98 በመቶ እንዲሁም የኤሌክትሮሜካኒካል ሥራው 78 በመቶ ደርሷል፡፡ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታው አሁን ላይ…
Read 665 times
Published in
ዜና