ዜና

Rate this item
(1 Vote)
12ኛው ዓለማቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ኮንፈረንስ በህዳር ወር ይካሄዳል12ኛው ዓለማቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ኮንፈረንስ “ኢትዮጵያ ለግብርና ምርት ፍላጎትዎ አስተማማኝ ምንጭ” በሚል መሪ ቃል፣ ህዳር 11 እና 12 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለፀ።ኮንፈረንሱን የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ ቅባት እህሎችና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ…
Rate this item
(4 votes)
 በድርድሩ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ዋና አዛዥ ኩምሣ ድሪባ (ጃል መሮ)ተሳትፏል በመንግስትና የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል ከማክሰኞ ጀምሮ በታንዛኒያ ዳሬሰላም ሲካሄድ የሰነበተው የሰላም ድርድር ዛሬ ይጠነቃል ተብሎ ይጠናቀቃል። ድርድሩ ሁለቱን ወገኖች ወደ ሰላም በማምጣት አካባቢውን ለማረጋጋት ያስችላል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል።የፌደራል…
Rate this item
(2 votes)
 ቄራው በቀን 300 አህዮችን ያርዳል የቻይና ኩባንያዎች ከፍተኛ በጀት መድበው ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል በቻይናውያን ኩባንያዎች የተቋቋሙና አህዮችን እያረዱ ቆዳዎቻቸውን ወደ ቻይና የሚልኩ ድርጅቶች የአህዮቹን ህልውና አደጋ ላይ መጣላቸው ተገለፀ፡፡ ቄራዎቹ አሁን ባለው የእርድ መጠን ከቀጠሉ ከ20 ዓመታት በኋላ በአገሪቱ የአህዮች…
Rate this item
(0 votes)
ቋሙ በአፍሪካ የአይቲ ማዕከል ለመሆን እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል በአፍሪካ የአይቲ ማዕከል ለመሆን ራዕይ ሰንቆ በአዲስ መልክ እየተዋቀረና እየተደራጀ መሆኑ የተነገረለት የአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን፤ ከሁለት ሳምንት በኋላ በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ በአይቲ ፓርኩ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የግል የዳታ ማዕከል አገልግሎት መስጠት…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኩል በህጋዊ ሽፋን ያለ በቂ ቀረጥ እየገባ ያለ ኮንትሮባንድ ምርት መበራከቱ በአገር ውስጥ አምራቾች እና ህጋዊ ነጋዴዎች ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡ከጊዜ ወደ ጊዜ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ በኩል ያለበቂ ቀረጥ ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በዛሬዉ እለት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንሰቲትዩት በመገኘት ለሁለት ወራት ስለሰዉሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጅ ምንነት እና ጠቀሜታ ስልጠና ተከታትለዉ የተመረቁ የነገ ሀገር ተረካቢ ወጣቶችን ተመልክቻለሁ፡፡ ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች በሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት በመታገዝ ለመፍታት ቁልፍ የሆነዉን እዉቀት መገብየታቸዉ ተስፋ ሰጭ ነዉ፡፡ በልጆቹ አቅም በመገረም…
Page 12 of 434