ዜና

Rate this item
(6 votes)
ፓርቲው ዛሬና ነገ አዲሱን ፕሬዚዳንት ይመርጣል በደቡብ ክልል፣ በጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ፣ ከመብት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ከ1ሺ በላይ ነዋሪዎች መታሰራቸውን “አንድነት” ፓርቲ ተቃወመ፡፡ በቁጫ ማህበረሰብ ላይ የሚደርሰው የመብት ረገጣ እንዲቆም ለማሳሰብ ሰላማዊ ሰልፍ አደርጋለሁ ብሏል፡፡ ከትላንት በስቲያ ፓርቲው በፅ/ቤቱ “የቁጫ…
Rate this item
(8 votes)
አራት የት/ቤቱ ሰራተኞች ከስራ ታግደዋል የምሥራቅ ጮራ መዋለ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የመዋዕለ ህፃናት ተማሪ የነበረችው የ5 ዓመቷ ህፃን ሳባህ አማን ከት/ቤቱ 3ኛ ፎቅ ላይ ወድቃ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በህክምና ስትረዳ ቆይታ በአራተኛ ቀኗ ባለፈው እሁድ ህይወቷ አልፏል፡፡ ጉሊት በመነገድ…
Rate this item
(4 votes)
ለ3 ሠአታት በኢትዮጵያ ቆንስላ ላይ ተቃውሞአቸውን አሠምተዋል ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ከተለያዩ የሣውዲ አካባቢዎች በመሠባሠብ መጠለያ ጣቢያ የገቡ ስደተኞች፤ የኢትዮጵያ ቆንስላ ከፍተኛ እንግልት እንዳደረሰባቸው በመግለጽ ባሰሙት ተቃውሞ ከሳውዲ ፖሊስ ጋር ተጋጩ፡፡ እጃቸውን ለፖሊስ እንደሰጡና በ10 አውቶቡሶች ተጭነው ሹማሲ ወደተሠኘው የመጠለያ ጣቢያ…
Rate this item
(21 votes)
“ሸማመተው” በሚለው አልበሟ ከፍተኛ እውቅናን ያገኘችው ድምፃዊት ሚካያ በኃይሉ፤ በ36 አመቷ ባደረባት ህመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ ባለፈው ማክሰኞ ሌሊት አርፋለች፡፡ ድምፃዊቷ ብዙ መሥራት ስትችል ያለ ዕድሜዋ በማረፏ ብዙ አድናቂዎቿ አዝነዋል፡፡ ለሶስት ወራት በደም ሥር መቆጣትና በከፍተኛ የጨጓራ ህመም ስትሰቃይ የቆየችው…
Saturday, 28 December 2013 11:10

የኢትዮ ቴሌኮም ማስተባበያ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ጋዜጣችሁ ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 12 ቀን 2006 ዓ.ም እትሙ ላይ፣ “ከዓመት በፊት ለተበላሸ ሲሚንቶ ማስቀመጫ ከ30ሺ ብር በላይ ወርሃዊ ኪራይ ይከፈላል” በሚል ርዕስ ለቀረበው ሚዛናዊ ያልሆነ ዘገባ የሚከተለውን ምላሽ አቅርበናል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ የዜና ዘገባው ሚዛናዊነት የጎደለው ከመሆኑም ባሻገር በሃቅ ላይ…
Rate this item
(5 votes)
“ዲግሪ ያላቸው በየአስተዳደሩ እንዲገቡ መደረጉ አግባብ አይደለም” በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት፣ ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ እያካሄደ ያለውን አዲስ የመተዳደሪያ ደንብ የማፅደቅ ሂደት እና መዋቅራዊ ለውጥ አጥብቀው እንደሚቃወሙ የሃገረ ስብከቱ የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ሠራተኞች ለቅዱስ ፓትሪያርኩና ለጠቅላይ…