ዜና
አሚጎስ የገንዘብ'ና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለ4ኛ ዙር ስልሳ ዘጠኝ ዘመናዊ መኪኖችን በአሮጌ ላዳ ታክሲዎች ለማህበሩ ቆጣቢዎች'ና ብድር ተጠቃሚዎች ቀይሯል።ይህ የገንዘብና ቁጠባ ብድር ህብረት ስራ ማህበር ላለፉት አስር ዓመታት ከሰባት ሺ በላይ አካላትን በማቀፍ እንዲሁም ለሶስት ሺ ሰዎች የብድር አገልግሎት…
Read 717 times
Published in
ዜና
Sunday, 11 February 2024 20:35
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መርቀው ከፈቱ
Written by Administrator
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ጀግኖች አርበኞች፣ የኃይማኖት አባቶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
Read 912 times
Published in
ዜና
Sunday, 11 February 2024 19:51
የዓድዋ ድል መታሰቢያ በ5 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን 5 ወለል እና 8 በሮች አሉት። አጠቃላይ ከታች እስከ ላይ በ5ቱ ወለል ላይ ያለዉ መሬት ስፋት 12 ሄክታር ነው።
Written by Administrator
Read 881 times
Published in
ዜና
Sunday, 11 February 2024 19:48
የአድዋ ድል መታሰቢያ ለምረቃ በመብቃቱ እንኳን ደስ አለን፤ ደስ አላችሁ።
Written by Administrator
Read 688 times
Published in
ዜና
Saturday, 10 February 2024 09:52
ጠ/ሚኒስትሩና የህውሐት አመራሮች በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ዙሪያ ትናንት ሲመክሩ ዋሉ
Written by መታሰቢያ ካሣዬ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና የህውሐት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ ተገኝተው ሲመክሩ ዋሉ።የሁለቱ ወገኖች ውይይት ለመልሶ ግንባታና በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ እንደነበር ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ድረ-ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ጽ/ቤቱ ይፋ…
Read 1025 times
Published in
ዜና
Saturday, 10 February 2024 09:49
የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የግብረሰዶማዊነት መብትን የሚፈቅድ ስምምነት መፈፀሙን ተቃወመ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ፣ መንግስት ከኢትዮጵያ ህዝብ የሃይማኖትና የባህል እሴቶች ጋር የሚፃረር ፅንሰ ሃሳቦችና ትርጓሜዎች ያላቸውን ይዘቶች ያካተተውን መንግስት ስምምነት መፈረሙን በጥብቅ እንደሚቃወም አስታወቀ፡፡ በአውሮፓ ህብረትና በአፍሪካ፣ በካረቢያንና በፓስፊክ አገራት ለቀጣዮቹ 20 ዓመታት እንዲዘልቅ ታሳቢ ተደርጎ የተከናወነው የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር…
Read 1089 times
Published in
ዜና