ዜና

Rate this item
(2 votes)
ሃሳብን በነፃነት መግለፅ አዲስ አሰራር አይደለም - አቶ ሬድዋን ሁሴን ባለፈው እሁድ በሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪነት የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ፣ ከ97 ምርጫ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ መሆኑን የሚናገሩት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ላለፉት ስምንት ዓመታት እንኳን ሰልፍ ስብሰባም ማካሄድ እንዳልቻሉ በመግለጽ፤ የእሁዱም ሰልፍ “የኢህአዴግ…
Rate this item
(20 votes)
ከ10 በላይ አቃቤ ህጐችም ይከሰሳሉ ተባለ በቅርቡ ከስልጣን የተነሱት የፍትህ ሚኒስትር አቶ ብርሃነ ኃይሉና ከአስር በላይ አቃቤ ህጐች በሙስና፣ በሽብርተኝነትና በግድያ ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የተመሰረተን ክስ ያለአግባብ አቋርጠዋል በሚል በፖሊስ ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን ምንጮች ገለፁ፡፡ ፖሊስ በሚኒስትሩና በአቃቤ ህጐቹ…
Rate this item
(4 votes)
የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ልኡክ ጽ/ቤት ሃላፊ የነበሩት አምባሳደር ዣቪየ ማርሻል ባደረባቸው የአጭር ጊዜ ህመም ቤልጅየም ብራሰልስ በሚገኘው ቅድስት ኤልሳቤጥ ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው፣ ባለፈው ቅዳሜ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም በተወለዱ በስልሳ አንድ አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አምባሳደር ማርሻል…
Rate this item
(4 votes)
“ሙስናን የሚያስተምረው ራሱ ገቢዎችና ጉምሩክ ነው” - ነጋዴዎች አብዛኛው ነጋዴ በፍርሃት ከአገር እየወጣ ነው ለነጋዴው ግዴታው እንጂ መብቱ አይነገረውም ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ትላንት ረፋዱ ላይ ባደረገው ውይይት ሙስናን ለነጋዴው የሚያስተምረው ገቢዎችና ጉምሩክ እንደሆነ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች…
Rate this item
(6 votes)
በምስክርነት ይቀርባሉ አምስቱ ባለሃብቶች ናቸው ተብሏል ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣናት ጋር በተያያዘ የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምርመራ ካካሄደባቸው 125 ተጠርጣሪዎች መካከል በ58 ላይ ክስ ሲመሰርት 52ቱ ከክስ ነፃ ሆነው በምስክርነት እንዲቀርቡ ሊደረግ መሆኑን ምንጮች ገለፁ፡፡ በምስክርነት ለመቅረብ ተስማምተው ከክስ ነፃ ከሆኑት ምስክሮች መካከል…
Rate this item
(7 votes)
የምዝገባ መረጃዎቹ በጠ/ሚኒስትሩ ቢሮ የመረጃ ማጠራቀምያ ቋት ይገባሉ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ባወጣው አራት አይነት የመኖሪያ ቤቶች ምዝገባ፤ ህገወጥ መረጃዎችን ያቀረቡና በህገወጥ መንገድ የተመዘገቡ ወገኖች ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ ያስታወቀ ሲሆን፣ ህገወጦችን ለሚጠቁሙ ዜጐች 15 በመቶ ወሮታ የሚከፈልበት አሠራር ተግባራዊ…