ዜና

Rate this item
(2 votes)
- የአውሮፓ ህብረት፣ የመርማሪ ቡድኑ የሥራ ጊዜ እንዲራዘም የሚያስችል ረቂቅ ሃሳብ አለማቅረቡ ተኮንኗል በኢትዮጵያ የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን እንዲመረምር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የተቋቋመው የባለሞያዎች ቡድን የምርመራ ጊዜ እንዲያራዝም በበርካታ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች በተደጋጋሚ ጥሪ ሲደረግ ቢቆይም፣…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ በሰው ልጅ ላይ የሚፈጸሙ አስከፊ ወንጀሎች እየተባባሱ መቀጠላቸውና አገሪቱ በከፍተኛ ደረጃ አስጊ በሆነ የደኅንነት ስጋት ላይ እንደምትገኝ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ የባለሙያዎች ቡድን አስታወቀ። ቡድኑ ባወጣው አዲስ ሪፖርት፤ በተለይ በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያና በአፋር ክልሎች ያለው ሁኔታ በእጅጉ…
Rate this item
(0 votes)
የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ከሚያቀርቡ ታላላቅ የሞባይል አምራች ኩባንያዎች አንዱ የሆነው አይቴል ሞባይል፤ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን የተለያዩ የትምህርትና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር አስረክቧል፡፡ አይቴል ሞባይል “ሁሌም ፍቅር” (Love Always) የሚል መርህ በማንገብ፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪካ…
Rate this item
(0 votes)
ለስደተኞች ብቻ መስጠት ጀመረበኢትዮጵያ 20ሚ. ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ ተብሏል በኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ሰብአዊ እርዳታዎችን በማቅረብ በቀዳሚነት የሚታወቀው የአሜሪካ ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት (ዩኤስአይዲ) ፤ ለተረጂዎች የታለመውን የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ከታለመለት ዓላማ ውጪ ውሏል በማለት በመላ አገሪቱ ለወራት አቋርጦት የነበረውን የምግብ ዕርዳታ…
Rate this item
(5 votes)
ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው የጦር ጉዳተኞች የሚገለገሉበት ማዕከል ተመርቆ ተከፍቷልበሁለት ዓመታቱ የሰሜኑ ጦርነት የሞቱ ታጋዮችን መርዶ ለቤተሰቦቻቸው ለመንገር ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ። በጦርነቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጋዮች መሞታቸውና በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸውም ተገልጿል።የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ የተገነባውንና…
Rate this item
(1 Vote)
- ኢሰመኮ በክልሉ ገላን ከተማ ውስጥ በሚገኘው ጊዜያዊ የሰዎች ማቆያ ስፍራ በተላላፊ በሽታ ሰዎች እየሞቱ መሆናቸውን ገልጿል- የኦሮሚያ ክልል በበኩሉ በክልሉ ምንም አይነት የሰዎች ማቆያ ስፍራ የለም ብሏልበኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ጊዜያዊ የሰዎች ማቆያ ስፍራ…