ዜና

Rate this item
(0 votes)
ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት በአዲስ አበባ ይካሄዳልዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት ጉባዔ በአዲስ አበባ በሳይንስ ሙዚየም ከጥቅምት 14-16/2016 ይካሄዳል።በጉባዔው ከ300 በላይ አህጉርና አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለቤቶች ይወዳደራሉ። ጉባዔውን አስመልክተው የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።ሚኒስትሯ በመግለጫቸው…
Rate this item
(2 votes)
 የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID ) እና የአለም ምግብ ድርጅት (WFP)፤ በጦርነትና ሌሎች ተፈጥሮአዊ አደጋዎች ምክንያት ከመኖሪያቸው ተሰደው በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ለተጠለሉ ስደተኞች የሚሰጡትን ሰብአዊ ርዳታ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ መንግሥት ውጪ በሆኑ አካላት እንደሚያሰራጩ ተነገረ። ሁለቱ የእርዳታ ድርጅቶች የሚሰጡትን ሰብአዊ እርዳታ…
Rate this item
(0 votes)
“ጥያቄው አገሪቱ ከአጎራባቾቿ ጋር ያለትን የቆየ ቁርሾ እንደመቀስቀስ ይቆጠራል” ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞኑን ለጎረቤት ሀገራት ያቀረቡትን የወደብ ባለቤትነት ድርድር ጉዳዪ የሚመለከታቸው ሁሉም አገራት ውድቅ አደረጉት ። ኤርትራ ጅቡቲና ሱማሊያ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥያቄ እንደማይቀበሉ ይፋ አድርገዋል ። የወደብ ባለቤትነት ጥያቄው…
Rate this item
(1 Vote)
ኬንያ በቅርቡ በወደብ ከተማዋ ላሙ ላይ ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጀርባ እጁ አሉበት ያለችውን ጃንጋሌ ሁቴይባ የተሠኘውን ኢትዮጵያዊ እያደነች ነው ። የአልሸባብ አባል በመሆን ፈንጂዎች በተለያዩ የአገሪቱ መንገዶች ላይ በማጥመድ እና በላሙ-ዊቱ-ጋርሰን ጎዳና ላይ ሠላማዊ ሰዎችን በመግደል የሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ከሚታደነው ኢትዮጵያዊ…
Rate this item
(1 Vote)
ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ የግል ክፍያ ሰነድ አውጪ በመሆን አገልግሎቱን በይፋ አስጀምሯል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው አገልግሎቱ ከብሔራዊ ባንክ የአገልግሎት ፈቃድ ያገኘ እና የሞባይል የገንዘብ ዝውውርና ሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶችን በተለያየ ደረጃና አማራጮች ያካተተ መሆኑ ታውቋል። ይህን ተከትሎ በካቻና በተለያዩ…