ዜና

Rate this item
(6 votes)
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በፓርላማ የወጣውን ህግ ሲያሻሽል አሁን የመጀመሪይው ነው፡፡ የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ስዬ አብርሃ ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርበው ውድቅ ተደርጐባቸው ነበር፡፡ “በሚኒስትር ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ላይ የቀረበው የሙስና ክስ መታየት ያለበት በከፍተኛ ፍ/ቤት…
Rate this item
(2 votes)
በኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ግዢ ከሌሎች የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን የስራ ሃላፊዎች ጋር በመመሳጠር በፈፀሙት የሙስና ወንጀል፣ መንግስትን ከ318 ሚ. ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉት ሁለት የውጭ ሀገር ዜጐች ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ወሰነ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ ከፍተኛው ፍ/ቤት ግለሰቦቹ በሌሉበት ጉዳያቸው እንዲታይ የወሰነው በጋዜጣ…
Rate this item
(2 votes)
• በገዳሙ እንክብካቤ እንጂ ጭቆናና እንግልት የለም /የገዳሙ አስተዳደር/ የምስካየ ህዙናን መድሀኒያለም ገዳም ሰራተኞች በቤተ - ክርስቲያኑ አስተዳደር ከፍተኛ ጭቆናና በደል እንደሚደርስባቸው ተናገሩ፡፡ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ መላዕከ ገነት አባተክልማርያም አምኜ የገዳሙን ሰራተኛየ ሚያስተዳድሩት እንደመፈንሳዊ አባት ሳይሆን እንደ አምባገነን መሪ ነው ሲሉ…
Rate this item
(6 votes)
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ከታናሽ ወንድሙ ጋር ነዳጅ ለመቅዳት ወደ “ኦይል ሊቢያ” የሄደውን የ24 አመት ወጣት ሙባረክ ሱልጣንን በብረት ቀጥቅጠው ገድለዋል በሚል የተጠረጠሩ አምስት የነዳጅ ማደያው ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ሟች ወጣት ሙባረክ፤ ታህሳስ 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት…
Rate this item
(4 votes)
• የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ተቀጥሯል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደርና ግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ በነበሩት አቶ ቃሲም ፊጤ እና በባልደረቦቻቸው ላይ አቃቤ ህግ ከፍ/ቤቱ በታዘዘው መሠረት ክሱን አሻሽሎ አቀረበ፡፡ ቀደም ሲል የቀረበው ክስ አቶ ቃሲም ፊጤ፣…
Rate this item
(7 votes)
የሀዋሳ ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት የስንብት ደብዳቤ ደረሳቸው ግንቦት 20 ቀን 2004 ዓ.ም በእስልምና ሀይማኖት በየወህረ የሚከበረውን “ሊቃ” የተሰኘ ሀይማኖታዊ በዓል ለመካፈል ወደ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ሚኬኤሎ ገበሬ ማህበር መልካሜ መሰጊድ የሄዱትና በእነ አቶ ሰልማን ሰይድ ፋሪስና አጋሮቻቸው በድንጋይ ተቀጥቅጠው የሞቱት…