ዜና

Rate this item
(0 votes)
ታዳጊው አምበሴ አስቻለው ሰው ለመግደል በማሠብ ተበዳይን ደረቱ ላይ ስድስት ቦታዎች ላይ በጩቤ በመውጋት የቀኝ ሳምባው ላይ የደም መፍሰስ ጉዳት እንዲደርስበት በማድረጉ በፈፀመው ተራ የሆነ የሰው ግድያ ወንጀል ሙከራ መከሠሡን የአቃቢ ህግ የክስ ዝርዝር ያስረዳል፡፡ ድርጊቱ የተፈፀመው ጳጉሜ 5 ቀን…
Rate this item
(1 Vote)
ከምርት ላኪ ድርጅቶች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰውና በአመት ውስጥ ከ100 ሚ. ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ያስገኘው ሚድሮክ ጎልድ፤ እንዲሁም በሃዋላ አገልግሎት መስክ ከ300 ሚ. ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ያስገኘው ዌስተርን ዩኒየን ሰሞኑን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሸለሙ፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በየአመቱ ወደ…
Rate this item
(2 votes)
• ባንኩ በአዲስ አበባም በክልል ከተሞች ህንፃ ማስገንባቱን ቀጥሏል አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ፤ በቡና አብቃይነቷ በታወቀችው አጋሮ ከተማ ያሰራው ህንፃ ታህሳስ 5 ቀን 2006 ተመርቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ያሰራው ባለ 4 ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ፣ ለግንባታው 22 ሚሊዮን ብር የፈጀ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮ ምህዳር ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፤ ከንግድ አሰራርና ሸማቾች ባለስልጣን ጋር በተገናኘ ሐሙስ እለት ማዕከላዊ ምርመራ ድረስ ተጠርቶ ቃል እንዲሰጥ ተደረገ፡፡ በባለስልጣኑ ለፖሊስ ያመለከተው፣ ህዳር 23 ቀን 2006 ዓ.ም “የንግድ አሰራርና ሸማቾች ባለስልጣን ቅሬታ ቀረበበት” በሚል ርእስ በጋዜጣው ላይ…
Rate this item
(0 votes)
• ሁለት መኪኖች በስጦታ አገኘ • የተረጂዎችን ቁጥር ወደ አንድ ሺ ሊያሳድግ ነው መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል፤ “ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው” በሚል መርህ ባለፈው እሁድ በግሎባል ሆቴል ባካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም፣ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰበ፤…
Rate this item
(0 votes)
• ሻንጣዎችን ጭኖ የተሰወረ የታክሲ ሹፌር “ውለዱ” ተብለናል ሰሞኑን በቦሌ ኤርፖርት ፀጥታን በማስከበር ስራ ላይ በተሰማሩ ፌደራል ፖሊሶች እና የሚኒባስ ታክሲ ሾፌሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ ዱላ ማምራቱን የተናገሩ ሹፌሮች፤ “ፌደራሎች ኤርፖርት ውስጥ አንበርክከው ደብድበውናል” አሉ፡፡ችግሩ የተፈጠረው ከዱባይ የመጣች ግለሰብን…