ዜና

Rate this item
(4 votes)
የፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ በከባድ ሙስና ወንጀል ጥፋተኝነታቸው የተረጋገጠውን የቀድሞው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሠ መስተዳደር አቶ ያረጋል አይሸሹምን ጨምሮ በሁሉም ተከሣሾች ላይ የሚወሠነው ቅጣት እንዲከብድ ጠየቀ፡፡ አቃቢ ህግ ጉዳዩን ሲከታተል ለቆየው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 15ኛው ወንጀል ችሎት በፅሁፍ ባቀረበው…
Rate this item
(0 votes)
ከአንድ ወር በፊት በሀዋሳ ከተማ የመኪና አደጋ ደርሶበት በኮሪያ ሆስፒታል እየታከመ ላለው ጋዜጠኛ ኤፍሬም በየነ፣ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የእራት ፕሮግራም እንደሚዘጋጅ የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴው ሰብሳቢ ጋዜጠኛ አያሌው አስረስ ገለፁ፡፡ የእራት ምሽቱ የሚዘጋጀው አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው “ኦካናዳ” ባርና ሬስቶራንት ውስጥ ሲሆን፤…
Rate this item
(2 votes)
ከቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ልዩ ቦታው ስፖርት ኮሚሽን እየተባለ በሚጠራ አካባቢ የሚኖሩ 534 አባወራዎች ሥፍራው የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ የሚካሄድበት በመሆኑ ቤታቸውን በሰባት ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ የተሰጠውን ውሣኔ በመቃወም አቤቱታቸውን ለከንቲባው ፅ/ቤት ማቅረባቸውን ገለፁ፡፡ የክፍለ ከተማው አስተዳደር የወረዳ…
Rate this item
(10 votes)
ዱባይ ውስጥ በቤት ሰራተኝነት የተቀጠረች ኢትዮጵያዊት፣ የ12 አመት እድሜ ካለው የአሰሪዎቿ ልጅ ጋር በመፈፀመችው ወሲብ አርግዛለች በሚል የተከሰሰች ሲሆን፣ ሁለቱም የ6 ወር እስር እንደተፈረደባቸው አጅማን የተሰኘ የዜና ተቋም ዘገበ፡፡ ከጋብቻ በፊት ወሲብ መፈፀም በተባበሩት የአረብ ኢሜሬቶች ህግ ያስጠይቃል በሚል የተከሰሰችው…
Rate this item
(0 votes)
• በአገሪቱ ጉብኝት ያደርጋሉ ባን ኪ.ሙንን ጨምሮ መቀመጫቸውን ሮም ያደረጉ ሶስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ ባን ኪ ሙን የሚመራው የልዑካን ቡድን ከሰኞ እስከ ረቡዕ በሚያደርጉት ጉብኝት ሀዋሳ ላይ በተባበሩት መንግስታት በገንዘብ…
Rate this item
(0 votes)
“የተመረጠው ቦታ ለፀጥታ ጥበቃ አመቺ ባለመሆኑ እውቅና ለመስጠት እንቸገራለን” አዲስ አበባ መስተዳድር - ኢ/ር ይልቃል በጄኔቭ ከአይኦኤም፤ ከአይኤልኦ እና ከሂውማን ራይትስ ዎች ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ ሰማያዊ ፓርቲ አፄ ምኒልክ ያረፉበትን መቶኛ አመት ለማክበር ካዘጋጃቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽንና የፓናል ውይይቱን…