ዜና

Rate this item
(2 votes)
የአየር ኃይል ቬቴራንስ አሶስዬሽን እያስገነባ ላለው ባለ 4 ፎቅ ሕንፃ ማስጨረሻና የአየር ኃይሉን ታሪክ የያዘ መጽሐፍ ማሳተሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ፕሮግራም ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ የአሶስዬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በሰጡት መግለጫ፣ መስከረም 23 ቀን 2006 ዓ.ም ለሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ፣ ክቡር ዶ/ር ሼክ መሐመድ…
Rate this item
(0 votes)
50ሺህ ብር በጥሬ ገንዘብና 100ሺህ ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ ተበረከተየተለያዩ ድርጅቶች ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል 50ሺህ ብር በጥሬ ገንዘብ ሲያበረክቱ 200ሺህ ብር ለመስጠት ቃል ገቡ፡፡ እንዲሁም 100ሺህ ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ ቁሳቁሶች ተበረከቱ፡፡ ዜማ ብዕር የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበር የአዲሱን…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባ ላለው የሠራተኞች መኖሪያ ቤት ከፒቲኤ (ከፕሪፈረንሻል ትሬድ ኤርያ ወይም ከምስራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ የንግድና የልማት ባንክ) ጋር የ22 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራረመ፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ወ/ማርያም እንደጠቀሱት፣ አየር መንገዱ የሚያሰለጥናቸው ሙያተኞች የቤትና ትራንስፖርት…
Rate this item
(9 votes)
እነ አቶ መላኩ ፈንታ በስህተት ፍ/ቤት ቀርበው ነበር ከኦዲት ምርመራ አለመጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ክስ ሳይመሰረትባቸው በፀረ ሙስና አቃቤ ህግ ጉዳያቸው እንደገና ወደ ጊዜ ቀጠሮ መዝገብ በተመለሰባቸው የከባድ ሙስና ተጠርጣሪዎች ላይ በድጋሚ የ8 ቀን የምርመራ ጊዜ ተሰጠ፡፡ በትናንትናው እለት ዳኞች ተሟልተው…
Rate this item
(3 votes)
የወረዳ ካቢኔ ባለስልጣናት በወረዳው ፍ/ቤት መቶ መቶ ብር ተቀጥተዋልየመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፣ በደቡብ ክልል 45 አባላት፣ በቤኒሻንጉል ሁለት እንዲሁም በአፋር ሰባት አባላት እንደታሰሩበት ገልፆ፣ መሬት የተነጠቁ ከመቶ የፓርቲው አባላት ክስ አቅርበው የወረዳ ባለስልጣናት ቅጣት ቢወሰንባቸውም የገበሬዎቹ መሬት እንዳልተመለሰ…
Rate this item
(5 votes)
በቅርቡ ከመኢአድ ሊቀመንበርነታቸው በመልቀቅ በፓርቲው የበላይ ጠባቂነት የቀጠሉት የኢ/ር ኃይሉ ሻውልን የህይወት ታሪክ የያዘ መፅሀፍ ከነገ በስቲያ ለንባብ እንደሚበቃ የመፅሀፉ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ ገለፀ፡፡ “ህይወቴና የፖለቲካ እርምጃዬ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መፅሃፉ፤ የኢ/ር ኃይሉ የህይወት ውጣ ውረድና የፖለቲካ ተሳትፎ ላይ…