ዜና

Rate this item
(10 votes)
በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዋና ቅርንጫፎችን በስራ አስኪያጅነትና በህግ ክፍል ሃላፊነት ሲመሩ የነበሩ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ከትናንት በስቲያ ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን፣ በዋስ ለመለቀቅ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አጣ፡፡ ዋና ዋና የንግድ መተላለፊያ ቅርንጫፎችን ሲመሩ የነበሩ ሁለት ስራ አስኪያጆችና ወንጀለኞችን የመክሰስ…
Rate this item
(7 votes)
ከሶስት ዓመት በፊት በቫት ማጭበርበር የባንክን ስራ በመስራት፣ ለግለሠቦች በዱቤ ቤት በመሸጥና በበርካታ ወንጀሎች በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ክስ የተመሠረተባቸውና እስካሁንም በእስር ላይ የሚገኙት የአያት አክሲዮን ማህበር መስራችና ባለቤት አቶ አያሌው ተሠማ የ12 ዓመት ፅኑ እስራትና 3.2 ሚሊዮን የገንዘብ ቅጣት ተፈረደባቸው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ምክትል ኮሚሽነር ኮማንደር ግርማ ካሳ የቀድሞ የፍትህ ሚንስትር በነበሩት በአቶ ብርሃን ሃይሉ ቦታ ተተክተው ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ እንደሚሰሩ ምንጮች ገለፁ፡፡ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመምሪያ ሃላፊነት ሲሰሩ ቆይተው የከተማዋ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እንዲሆኑ…
Rate this item
(3 votes)
“የሙስና ችግር ግለሠቦችን በመያዝ አይቀረፍም፤ ችግሩ ያለው ሲስተሙ ላይ ነው” - የተከበሩ አቶ ግርማ ሠይፉ “ሙስና፣የመልካም አስተዳደርና የሠብአዊ መብት ጥሠት የግንቦት ሀያ ፍሬዎች ናቸው” - አቶ ዳንኤል ተፈራ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) የፊታችን ማክሠኞ ግንቦት 20 ቀን 2005 ዓ.ም…
Rate this item
(3 votes)
የታሪክ ሊቅ የነበሩት ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት ከትላንትና በስቲያ አረፉ፡፡ ፕሮፌሰር ታደሰ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት፣ በተመራማሪነትና በተለያዩ የአመራር ኃላፊነቶች የሠሩ ምሁር ነበሩ፡፡ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያን ታሪክ ለአገርና ለዓለም ያበረከቱ ሲሆን፤ በተለይም ቤተ መንግሥትና ቤተ ክህነት በኢትዮጵያ (Church and State in…
Rate this item
(6 votes)
በዲሲፕሊን ጉድለት የጦር መሳሪያ እንዳይታጠቅ ተከልክሎ ነበር ከ15 በላይ አመራሮችና የፖሊስ አባላት ምርመራ እየተደረገባቸው ነው በርካታ የግድያ ዛቻ የደረሰባት የፖሊሱ የቀድሞ ፍቅረኛ ታስራለች በባህርዳር የፍቅረኛውን እናት ጨምሮ በ12 ሰዎች ላይ አሰቃቂ ግድያ ከፈፀመ በኋላ የአባይ ወንዝ ውስጥ ገብቶ የሞተው ኮንስታብል…