ዜና

Rate this item
(2 votes)
ውሃና ፍሳሽ በ6 ወራት 187 ሚሊዮን ብር ገቢ ሰብስቧልየአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን 40 የፍሳሽ ቆሻሻ ማንሻ መኪናዎችን ግዥ ሊፈጽም ነው፡፡ ይህም በባለስልጣን መ/ቤቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነና ከዚህ ቀደም አነስተኛ ቁጥር ያላቸው መኪኖችን ብቻ ይገዛ እንደነበር ተገልጿል፡፡ በፍሳሽ ቆሻሻ…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ውስጥ ንብረትነታቸው የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ የሆኑ ቤቶችን ለንግድ ሱቅ አገልግሎት ተከራይተው ሲጠቀሙ የነበሩ ነጋዴዎች ከኤጀንሲው ጋር የነበራቸው ውል ሣይቋረጥ የክፍለ ከተማው የመሬት አስተዳደር ቦታው ለቤተ አምልኮ እና ሁለገብ ህንፃ ግንባታ ስለሚፈለግ…
Monday, 04 March 2013 00:00

እናት ባንክ ሥራ ጀመረ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሴቶችን ኢኮኖሚያዊና ሁለንተናዊ አቅም የሚያሻሽሉና ከዚህ ቀደም በኢንዱስትሪው ትኩረት ያልተሰጣቸውን አገልግሎቶች ይዞ ሥራ መጀመሩን እናት ባንክ አስታወቀ፡፡ ባንኩ አገልግሎት የሚጀምርባቸው የመጀመሪያዎቹ ቅርንጫፎች ባንቢስ አካባቢ ከዮርዳኖስ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤቱና ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አካባቢ መሆኑ ታውቋል፡፡ የባንቢስ አካባቢው ዓቢይ…
Rate this item
(9 votes)
ለፓትትሪያርክነት ይታጫሉ ተብለው የተጠበቁ ሊቃነጳጳሳት አልተካተቱምየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ÷ በፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴው ተለይተውና ተጣርተው በሚቀርቡለት አምስት ዕጩ ፓትርያሪኮች ላይ ዛሬ መወያየት ይጀምራል፡፡ ለምልአተ ጉባኤው ስብሰባ በሀገር ውስጥና በውጭ የተመደቡ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት የሚገኙ ሲኾን አስመራጭ…
Rate this item
(2 votes)
የመሰብሰቢያ አዳራሽ አላገኙም በሰላማዊ ትግል ወደ ስልጣን ለመውጣትና የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን ለመገንባት የፓርቲዎች በጋራ መስራት ወሳኝ መሆኑን የተናገሩት የ33ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካይ አቶ አስራት ጣሴ፤ 33ቱ ፓርቲዎች በዘላቂነት አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ የፊታችን ማክሰኞ እንደሚፈራረሙ ገለፁ፡፡ ፓርቲዎቹ የመግባቢያ ሰነዱን››…
Rate this item
(3 votes)
በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ጠና ወረዳ የሚገኘውና ከባሌ ሰንሰለታማ ተራሮች አንዱ የሆነው ጋለማ ተራራ በመጨፍጨፉ የዱር እንስሳት ወደ ጢቾ ከተማ በመሸሻቸው ለከተማዋ ነዋሪዎች ሥጋት መፍጠራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ እንደነዋሪዎች ገለፃ ከሆነ ተራራው እንደ ዝግባ፣ ዋንዛ፣ ኮሶ፣ ወይራ፣ አስታ ሽውሸዌ እና…