ዜና

Rate this item
(0 votes)
የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞና ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ የሥራ ሀላፊዎች ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በዛሬው ዕለት በመሐል ሐዋሳ ፒያሳ ላይ አስገንብቶ ያስመረቀውን ሁለገብ ሕንጻ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከጉብኙቱ በኋላ ባደረጉት ንግግር፤ ''ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሲዳማ ክልልም…
Rate this item
(3 votes)
በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የአንጎል የደም ስር ክሊፒንግ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።ይህ ህክምና የተደረገላት ታካሚ ከአዲስ አበባ በጥቂት ርቀት ላይ የምትኖር ሲሆን፤ ድንገት በዕለት ሥራዋ ላይ ሳለች ከፍተኛ የራስ ህመም ይሰማት እንደጀመረና ከዚያም እራስዋን ስታ መውደቋን…
Rate this item
(0 votes)
በጉብኝቱ ወቅት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢንጅነር) ስለኢንስቲትዩቱ ሥራዎች ገለጻ አድርገዋል፡፡ በውይይቱ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን ለማልማት በኢንስቲትዩቱ የሚሰሩ የምርምር ተግባራት ለሀገር የሚበጁ መሆናቸውን እንደተገነዘቡ ተመራማሪዉ ተናግረዋል።ሳይንቲስቱ የሰዉሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጂ ለሰዉ ልጅ የሚያበረክተውን ሚና እንዲሁም በጠፈር ምርምር የቴክኖሎጂዉ አበርክቶ ጉልህ…
Rate this item
(0 votes)
ግጭቶቹ በዚሁ ከቀጠሉ አገሪቱ ከባድ አደጋ ላይ ትወድቃለች ተብሏል በኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት 5300 ግጭቶች መከሰታቸውንና በዚህም በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን መሞታቸውን ብሔራዊ የግጭት ክስተት ልየታ ጥናት ይፋ አደረገ። ጥናቱ ከ2010 ዓ.ም እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት ዓመታት በአገሪቱ እጅግ ከባድ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ቢሮውን ሊዘጋ እንደሚችል አስጠንቅቋል መንግስት በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ አለም አቀፍ ተቋማትና በዲፕሎማሲያዊ ማህበረሰብ አባላት ላይ እየወሰደ ያለው ተገቢ ያልሆነና አለማቀፋዊ ህጎችን የጣሰ ድርጊት ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍልው እንደሚችል የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዳዮች ምህሩ ዶክተር አንተነህ ተስፋዬ ገለፁ። የአፍሪካ…
Rate this item
(3 votes)
Page 11 of 436