ዜና

Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀውና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል የሆነው “የኛ ምርት” የተሰኘ አውደ ርዕይና ባዛር በዛሬው ዕለት ረፋዱ ላይ በስካይ ላይት ሆቴል ተከፈተ፡፡ አውደ ርዕዩና ባዛሩ “ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ቃል፣ እስከ ታሕሳስ 7 ቀን 2016 ዓም ድረስ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮ ቴሌኮም ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር አሰራርን ለማዘመን፣ የቴክኖሎጂ ሶሉሽኖችን ለማቅረብና ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሻሻል የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም፤ ከዚህ ቀደም የሚኒስቴር መ/ቤቱን አሰራር ለማዘመን የሚያስችሉ ልዩ ልዩ የቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽኖችን ለማቅረብ የሚያስችሉ በርካታ…
Rate this item
(6 votes)
በመንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል በዳሬ ሰላም ሲካሄድ የነበረው ድርድር እንዳይሳካ የተደረገው በመንግስት ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደኦ ገለፁ፡፡ መንግስት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተፈጠረውን ችግር በውይይት ለመፍታት ፍላጎት የለውምሲሉም ለቢቢሲ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል፡፡ የሰላም…
Rate this item
(2 votes)
መንግስት ለዜጎች ደህንነት ጥበቃ እንዲያደርግ ጠይቋልበአማራ፣ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተባብሰው መቀጠላቸውንና መንግስት ለሰብአዊ መብቶች ጥሰትና ለጥቃት ተጋላጭ ለሆኑ አካባቢዎችና ነዋሪዎች የተሟላ ጥበቃ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ። ኮሚሽኑ በሶስቱ ክልሎች…
Rate this item
(3 votes)
የዐማራ ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚውን አቶ ኄኖክ አበበ ታደሰንና የኮርፖሬት አገልግሎት ዋና መኰንኑን አቶ ክንዴ አበበን፣ በአፈጻጸም ድክመት ከሓላፊነታቸው አነሣ።የባንኩ ቦርድ ውሳኔውን ያሳለፈው፣ ዛሬ ዐርብ፣ ኅዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ሲኾን፣ ኹለቱም ከፍተኛ ሓላፊዎች፣ ከተሾሙበት ዕለት ጀምሮ፣ በየጊዜው…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ፍላጎት የለውም ተብሏል የአሜሪካ ህግ አውጭ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መክሯል የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክዕክተኛ ማይክ ሐመር የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጪ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሲመክር ውሏል፡፡…
Page 12 of 436