ዜና
*በሶማሊያ ክልል፣ ጎርፍ ብዙ ሺዎችን አፈናቅሏል፤3ሺ የቁም እንስሳትን ገድሏልየኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር፣ ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ስብሰባውን ዛሬ ጠዋት በሂልተን ሆቴል ያካሄደ ሲሆን፤ የእለቱ የውይይት ርእሰ ጉዳይም፤ "The Role of Media in Climate Change Communications፡ Why should Editors Care?" የሚል ነበር፡፡ በርዕሰ…
Read 922 times
Published in
ዜና
Thursday, 09 November 2023 20:05
ኢትዮ ቴሌኮምና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የስማርት አገልግሎት ሶሉሽንስ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ፈጸሙ
Written by Administrator
ኢትዮ ቴሌኮምና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከትላንት በስቲያ የተፈራረሙት ስምምነት፣ የሚኒስቴር መ/ቤቱን የኦፕሬሽንና አገልግሎት አሰጣጥን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በማስቻል፣ የውሃና ኢነርጂ ሃብቶችንና መሰረተ-ልማቶችን በዘመናዊና ቀልጣፋ ቴክኖሎጂ በማገዝ ውጤታማነትን የሚያሳድግ አሰራር በጋራ ለመተግበር ያስችላል ተብሏል። ይህ ስትራቴጂያዊ ስምምነት፣ በዋናነት የኢትዮ ቴሌኮምን ዘመናዊ…
Read 578 times
Published in
ዜና
ላለፈው አንድ ዓመት በፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ሲሰሩ የቆዩት አቶ ሳንዶካን ደበበ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ኃላፊ (chief of staff) ሆነው ተሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ፣ የልዩ ጽህፈት ቤታቸውን እንዲመሩ አቶ ሳንዶካንን የሾሟቸው፤ ከሦስት…
Read 728 times
Published in
ዜና
Wednesday, 08 November 2023 00:00
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
Written by Administrator
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) እና የኢትዮ ቴሌኮም በጋራ ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አደረጉ። በውይይቱ ወቀት የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ በኢመደአ የእድገት ጉዞ ውስጥ የቴሌኮም አሻራ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸው ሁለቱ ተቋማት ትብብራቸዉን ወደ ላቀ ደረጃ በማሳደግ…
Read 608 times
Published in
ዜና
Wednesday, 08 November 2023 21:10
አይቲ ፓርክ ከሁለት ሳምንት በኋላ በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ
Written by Administrator
• ተቋሙ በአፍሪካ የአይቲ ማዕከል ለመሆን እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟልበአፍሪካ የአይቲ ማዕከል ለመሆን ራዕይ ሰንቆ በአዲስ መልክ እየተዋቀረና እየተደራጀ መሆኑ የተነገረለት የአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን፤ ከሁለት ሳምንት በኋላ በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ በአይቲ ፓርኩ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የግል የዳታ ማዕከል አገልግሎት መስጠት…
Read 1004 times
Published in
ዜና
Tuesday, 07 November 2023 00:00
የአምራች ኢንተርፕራይዞች አገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ለ5 ቀናት ይካሄዳል
Written by Administrator
የአምራች ኢንተርፕራይዞች አገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ለ5 ቀናት ይካሄዳል• ኤግዚቢሽንና ባዛሩ ታህሳስ 3 በስካይ ላይት ሆቴል ይከፈታል”ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ቃል፣ ”የኛ ምርት” የተሰኘ የአምራች ኢንተርፕራይዞች አገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር፣ ከታሕሳስ 3 እስከ ታሕሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም…
Read 649 times
Published in
ዜና