ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው 18 አገራት 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ኢትዮጵያ የሕግ የበላይነትን በማስፈን ከ142 የአለም ሀገራት 129ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት (አለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት) ከትናንት በስቲያ ባወጣው የ2023 የህግ የበላይነት ምዘና ኢንዴክስ ይፋ አደረገ። የዘንድሮው የኢትዮጵያ የህግ…
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎቹን ያስመርቃል የናሽናል ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባልና የናሽናል አየር መንገድ እህት ኩባንያ የሆነው ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ በግል አየር መንገድ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የአውሮፕላን ጠጋኝነት ሥልጠና እንዲሰጥና ተማሪዎችን ተቀብሎ እንዲያስተምር ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ።ኮሌጁ ዛሬ…
Rate this item
(1 Vote)
አንጋፋው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኢጄታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን ተቀብለዋል። ፕሮፌሰር ጋቢሳ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ብሔራዊ የክብር ሽልማት ከተሸለሙ 21 አሜሪካውያን ተመራማሪዎች መካከል አንዱ ሆነዋል። መምህርና ተመራማሪው ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኤጄታ ለሽልማቱ ያበቃቸው በከፍተኛ የምርምር ስራቸው የእፅዋት…
Rate this item
(2 votes)
ከንቲባ ዶ/ር አዳነች አቤቤ ለሕዝብ ተጠቃሚነት እና ለሰላም ላበረከቱት ታላቅ አስተዋፅዖ ፣ ያሳዩት በሳል እና ምሳሌያዊ አመራር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚገኙ መሪዎች ምሳሌ የሚሆንና መነሳሳት የሚፈጥር በመሆኑ ዩኒቨርሲቲው ይህንን Doctorate of Philosophy እንዳበረከተላቸው የትሪኒቲ ኢንተርናሽናል አምባሳደሪስ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ዶ/ር ዣክሊን…
Rate this item
(2 votes)
AAU Confers full professorships on seven faculty members. 1. ፕሮፌሰር ዮናስ ጨቡዴ በኢንኦርጋኒከ ኮሚስተሪ 2. ፕሮፌሰር አህመድ ሙስጠፋ በኮምፒቲሽናል ኬሚስተሪ 3. ፐሮፈሰር ኑርልኝ ተፈራ በኬሚካል ኢነጂነሪንግ 4. ፐሮፌሰር አምቢሳ ቀነዓ በጄነራል ኢዱኬሽን 5. ፕሮፌሰር ፈቃዱ ጋሻው በፊዚክስ 6. ፐሮፌሰር አበባው…