ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሀበሻ ቪው 4ኛ ዙር የፊልም ፌስቲቫሉን በለንደን ከተማ ሊያካሂድ ነውሀበሻ ቪው 4ኛ ዙር የፊልም ፌስቲቫሉን በእንግሊዝ አገር ለንደን ከተማ በቅርቡ ሊያካሂድ ሲሆን፤ የቅድመ መክፈቻ ሥነሥርዓቱን ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል አካሂዷል፡፡በዘንድሮው የለንደኑ የኢትዮጵያ ፊልም…
Rate this item
(1 Vote)
“ሀዘኑ ሁሉም ቤት ስለገባ እርስ በርስ እንዳንፅናና አድርጎናል” ለሁለት ዓመታት በዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት ከትግራይ ሃይሎች ጎን ተሰልፈው ሲዋጉ ህይወታቸውን ያጡ የቀድሞ ተዋጊዎች መርዶ ዛሬ በይፋ ይነገራል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የመርዶ መንገሩን ሂደት ተከትሎ፣ ከዛሬ ጥቅምት 3 ቀን ጀምሮ እስከ ፊታችን…
Rate this item
(0 votes)
መንግስት የተመድ ባለሥልጣን መግለጫውን እንዲያስተባብሉ ጠይቋልበኢትዮጵያ አሁንም የዘር ማጥፋትና ተያያዥ አሰቃቂ ወንጀሎች ስጋት በከፍተኛ ሁኔታ መኖሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዘር ማጥፋት መከላከል ልዩ አማካሪ ዋይረሙ ንደሪቱ ገለፁ። አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ (ICHREE) ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች…
Rate this item
(4 votes)
• በሃማስ ጥቃት የተገደሉ እስራኤላውያን ቁጥር 1300 የደረሰ ሲሆን፤ ከ3ሺ 300 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል፡፡• በእስራኤል የአየር ድብደባ የሞቱ ፍልስጤማውያን ቁጥር 1ሺ 500 የደረሰ ሲሆን፤ 5ሺ 600 ሰዎች ቆስለዋል፡፡ • በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት 27 አሜሪካውያን ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፤ በሃማስ ከታገቱት…
Rate this item
(1 Vote)
ግብፅና ደቡብ አፍሪካ የአሸማጋይነት ሚናን መርጠዋል፤ኢትዮጵያስ?ባለፈው ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም በአሜሪካና አጋሮቿ የሽብርተኛ ድርጅት ተብሎ የተበየነው እስላማዊው የሃማስ ቡድን፣ በእስራኤል ላይ የፈፀመውን ድንገተኛ ጥቃት ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው የእስራኤል-ሃማስ ጦርነት ዙሪያ የአፍሪካ መንግስታት የተለያዩ አቋሞችን አንፀባርቀዋል - አንዱን ደግፈው ሌላውን…
Rate this item
(0 votes)
* መገናኛ ብዙኃን ከችግር ፈጣሪነት ወጥተው ፖለቲካውን መምራት አለባቸው ተብሏል የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር፤ "Media Polarization; How Editorial Policy Counteracts Polarization in the News Media" በሚል ርዕስ፣ በመገናኛ ብዙኃን ዋልታ-ረገጥነት ዙሪያ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ውይይቱን አካሄደ።የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን…